Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የልዩነት መፍትሔዎች || በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ





ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ትምህርት ውድ የሱንና ቲዩብ ተከታታዮች "የመለያየት ሰቦቦች" በሚል ርዕስ በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ ከ አንድ ቀን በፊት አስደምጠናችኃል ከሱ የቀጠለውን "የልዩነት መፍትሔዎች" በሚል ርዕስ በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ በዚህ ትምህርት መከታተል ይችላሉ ። ለሌሎችም ሸር ያድርጉት

👉 በሙስሊሞች መካከል መከፋፈል ከመከሰቱ በፊት በምን እንከላከል ልዩነቶች ወይም መከፋፈል ከተከሰተስ ምን እናድርግ ?
👉 ሙስሊሞችን ለመለያየት ወይም መከፋፈል እየዳረጉ ያሉት ሊያለያዩ የሚችሉ ነጥቦች ናቸው ?
👉 ሊያለያዩ የሚችሉ ነጥቦች ምንድን ናቸው ልናልፋቸውስ የምንችለው ነጥቦችስ ምንድን ናቸው ?
👉 "በተስማማንበት ነገር እንሰባሰብ ባልተስማምንበት ነገር አንዱ ለሌላው ኡዙር ይስጥ የሚለው መርህ" ትክክለኛ ነው ?

"የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡" (አል- ኢምራን፡103)

በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ




 ይህን ትምህርት በኦዲዮ ለማድመጥ



ይህን ትምህርት በ ኦዲዩ(Mp3) ለማውረድ አውርድ የሚለውን ይጫኑት


Post a Comment

0 Comments