Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ብዕሩ ተነስቷል፤ ቀለሙም ደርቋል

"ብዕሩ ተነስቷል፤ ቀለሙም ደርቋል።"

ዐብዱላህ ብን ዐባስ ባስተላለፉት ሐዲስ እንዲህ ብለዋል፦

"አንድ ቀን ከነብያችን ኋላ ነበርኩኝ፦ ‘አንተ ልጅ ሆይ!’ እኔ ተከታዮቹን ቃላት አስተምርሀለሁ አድምጥ አሉ፤

‹‹ከጠየቅክ አላህን ብቻ ጠይቅ፤ መታገዝ ከፈለግህ በአላህ ብቻ ታገዝ፤ ሰዎች ሁሉ ተሰባስበው ‘እንጥቀምህ’ ቢሉ፣ አላህ ለአንተ የጻፈልህን ካልሆነ በስተቀር ምንም ሊጠቅሙህ እንደማይችሉ እወቅ። ሰዎች ሁሉ ተሰባስበው አንተን ‘እንጉዳ’ ቢሉ፣ አላህ እንድትጎዳ የጻፈው ነገር እስከሌለ ድረስ ሊጎዱህ አይችሉም። ብዕሩ ተነስቷል፤ ቀለሙም ደርቋል።››

(ቲርሚዚይ ዘግበውታል)

ــــــ ❁ ❁❁ ❁ ــــــ

Post a Comment

0 Comments