Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መፅሀፋ ዛሬ በገበያ ላይ ውሏል

☀️👆👆👆መፅሀፋ ዛሬ በገበያ ላይ ውሏል።☀️

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ

 ☀️ በሸይኽ አብዱረዛቅ ኢብኑ አብዲልሙሕሲን አማካኝነት ኮሮናን ሰበብ በማድረግ የተፃፈው ከወረርሺኝ፣ ከኮሮናና መሰል በሽታዎች በአላህ ለመጠበቅ የሚያስተምረው አጭር መልክትን የያዘው ወሳኝ አስር ምክሮች ፣በአማርኛ በወንድም #ሑሰይን #ዓብደላህ (አቡ ኢልያስ) ተተርጉሞ በአላህ ፍቃድ ለህትመት በቅቷል።

******************
☀️ መፅሐፋ:-

 🔹ከትርጉም ባለፈ በአረብኛ የተፃፋትን ነብያዊ ዱዓዎችን ለሁሉም ሙስሊሞች ገር ይሆን ዘንድ #በአማርኛ መፃፋ ነው ።
★★★★★★★★★★★★★
☀️ ይህን መፅሀፍ በመግዛት :-

🔹ራሳችንን የጠዋትና የማታ ዚክሮችን በማለት አላህን ማውሳትን እናስለምድ፣

 🔹ከተፈጠረው አደገኛ ወረርሺኝም ራሳችንን እንጠብቅ፣

🔹ለወዳጅ ዘመድ በስጦታ መልክ እንስጥ ....
★★★★★★★★★★★★★

Post a Comment

0 Comments