Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሙስሊሙ ወገኔ ሆይ! በጫት ስንት ነገርህን እያጣህ እንደሆነ አንድ ጠቋሚ መረጃ ይሄውና

ሙስሊሙ ወገኔ ሆይ! በጫት ስንት ነገርህን እያጣህ እንደሆነ አንድ ጠቋሚ መረጃ ይሄውና
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

ሶማሊያ ጫት ባለማስገባቷ ሦስት ሚሊዮን ዶላር ማዳኗ ተነገረ ይላል ይህ የቢቢሲ ዜና።

በሶማሊያ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የዓለም አቀፍ በረራዎች እገዳ ከተጣለ ሁለት ሳምንት እንኳን ሳይሞላው  ሦስት ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ የጫት ምርት ወደ ሶማሊያ ሳይገባ በመቅረቱ ከወጪ ድናለች ተብሏል።

ጫት እንዲታገድ በመቀስቀስ በቀዳሚነት የሚታወቁት አቡከር አዋሌ እንዳሉት በመንግሥት በጫት ንግድ ላይ በጊዜያዊነት የተጣለው እገዳ ከሦስት ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳዳነ አመልክተዋል። እገዳውም በቋሚነት እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

ሶማሊያ ከፍተኛ መጠን ያለው ጫት በየዕለቱ የምታስገባ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አብዛኛውን ከኬንያ ነበር የምታስመጣው። በበርካታ አገራት ውስጥ ጫትን መቃም ሕገ ወጥ ነው

Post a Comment

0 Comments