Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ክፍል ሁለት ወረርሽኝ እና ቀደምቶች

✔️  ኮሮና
                 ክፍል_ሁለት
         ወረርሽኝ እና ቀደምቶች
             (ወባእ እና ሰለፎች)
  ⬅️ من هدي السلف أيام الوباء 
↪️《ወረርሽኝ ሲቀሰቀስ የቀደምቶቻችን
(የሰለፎቻችን) ሁኔታና እይታ ምን ይመስል ነበር??》
⬅️ كان التابعي الجليل مسروق رحمه الله يمكث في بيته أيام الطاعون ويقول : أيامُ تشاغُلٍ فأُحِبُّ أن أخلو للعبادةِ . فكان يتنحى فيخلو للعبادة قالت زوجتُه : فربما جلستُ خلفَه أبكي مما أراهُ يصنعُ بنفسه وكان يصلي حتى تتورمُ قدماه .
📚 طبقات ابن سعد : (81/6)
↪️《ታላቁ ታቢዕይ መስሩቅ  አላህ ይዘንላቸውና (ወባእ ወይም ጣዑን) ሲቀሰቀስ ከቤት ሳይወጡ ይቀሩና አሁን በዒባዳ መጠመድ ሚያስፈልግበት ወቅት ስለሆነ ከሰዎች ተነጥዬ በዒባዳ መጥመድ እፈልጋለው ይሉ አንደነበረ ተዘግቧል።
ባለቤተቻው በዚህ አይነት ወቅት መስሩቅ በዒባዳህ ስለመበርታታቸው ስትናገር ከወሀላቸው ሆኜ ሳያቸው እግራቸው እስኪያብጥ ድረስ ሰላት አስረዝመው ይሰግዱና ዱዓን ያስረዝሙ ነበር ትላለች።》
📚ጠበቃቱ ኢብኑ ሳዕድ(6/81)
➡️ ከዚህ ምንረዳው ለኮሮናህ  ቫይረስ ከሚያጋልጡ ነገራቶች በመታቀብና አፍ፣አፍንጫንና አይንን በአጠቃላይ ፊታችን ከመንካታችን በፊት እጃችንን በሳሙና ለሀያ ሴኮንድ ያህል በሚገባ በመታጠብ በቫይረሱ ላለመጠቃት ተገቢውን ጥንቃቄ ከማድረግ ጎን ለጎን ከሌላው ግዜ በተለየ መልኩ ዒባዳ በማብዛትና ዱዓ በማድረግ አላህ የመጣውን ወረርሽኝ እንዲያነሳልን ከልብ መማፀን እንዳለብን ነው!!!!!!!!!!!!።
✍ አቡ ኢብራሂም
መጋቢት 12/07/2012 ዓ ል
ረጀብ 27/07/1441 አ ሂ

Post a Comment

0 Comments