Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኮሮና አላህ ከፈጠራቸው ፍጡራን መካከል አንዱ ነው።

✔️ ኮሮና !!! 
➡️ ኮሮና አላህ ከፈጠራቸው ፍጡራን መካከል አንዱ ነው።
ፍጡር ሆኖ አላህ ያልፈጠረው ነገር የለም
 ⬅️ قُلِ اللَّهُ خالِقُ كُلِّ شَيءٍ وَهُوَ الواحِدُ القَهّارُ﴾
📚سورة الرعد (16)
↪️《አላህ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ነው።
ሁሉንም ነገር አስገድዶ የፈለገውን አድራጊና አስደራጊ ነው።》
📚ሱረቱ አራዕደ(16)
አላህ ደግሞ እሱ ራሱ ከፈጠራቸው ጎጂና ሸር ነገራት በእሱ በራሱ እንድንጠበቅ አዞናል።
⬅️﴿قُل أَعوذُ بِرَبِّ الفَلَقِ۝مِن شَرِّ ما خَلَقَ﴾
سورة الفلق (1-2)
↪️《ሙሀመድ ሆይ አላህ ከፈጠረው ጎጂና ሸር ነገር ሁሉ በንጋጋት ፈጣሪ በአላህ እጠበቃለው በል።》ብሏል 
በመሆኑም በህክምና ባለሞያዎች የሚሰጠንን ሞያዊ ምክርና ጥቆማ ተግባራዊ እያደረግን ከዚሁ ጎን ለጎን በዋናነት ከኮሮና ቫይረስ በአላህ መጠበቅ አለብን።
⬅️ اللهم اعوذ بك من البرص والجنون والجذام  ومن سيء الاسقام》
📚 صححه الالباني في جامع الصحيح (1281)
↪️《አላህ ሆይ ከለምጥ፣ከአእምሮ ህመም(ከእብደት)፣ከቁምጥናና ከአደገኛ የውስጥ ህመሞች(ከአደገኛና አሰቀያሚ የውስጥ ደዌ) ባንተ እጠበቃለው።》 በሉ
📚ሼኽ አልባኒ ይህን ሐዲስ ጃሚዑ_ሰሒህ ቁጥር 1281 ላይ ትክክለኛ ሐዲስ ነው ብለውታል።
➡️ ስለዚህ አላህ ለፈጠራቸው ጎጂ ነገራት መጠበቂያ እኔው ነኝና እኔኑ ጠብቀኝ በሉ ብሏል።
➡️ ዐረብኛ ማንበብ ለማትችሉ
(አላሁም አዑዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወልጁኑኒ ወልጁዛሚ  ወሚን ሸይኢል አስቃሚ።》 ማለትን ማብዛት አለብን።
➡️ በተለይ ቀጥለው ከተራ ቁጥር አንድ እስከ ስድስት የሚዘረዘሩትን ከክፉ ነገራት ራስንና ቤተሰብን  መጠበቂያ ዚክሮችን ጠዋትና ማታ እያንዳንዳቸውን አለያም የምንችላቸውን ሶስት ሶስት  ግዜ  ማለት እንዳንዘነጋ አደራ።
⬅️ ﻟﻘﻮﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ : ‏« ﻣﻦ ﻗﺎﻝ : ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺬﻱ ﻻ ﻳﻀﺮ ﻣﻊ ﺍﺳﻤﻪ ﺷﻲﺀ ﻓﻲ ﺍﻷﺭﺽ ﻭﻻ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﻤﺎﺀ ﻭﻫﻮ ﺍﻟﺴﻤﻴﻊ ﺍﻟﻌﻠﻴﻢ ﺛﻼﺙ ﻣﺮﺍﺕ ﻟﻢ ﻳﻀﺮﻩ ﺷﻲﺀ ‏» 
1ኛ:《ቢስሚላሂ ለዚ ላ የዱሩ ማዕ ኢስሚሂ ሸይኡን ፊል_አርዲ ወላ ፊሰማእ ወሁወ_ሰሚዑል ዓሊም።》ሶስት ግዜ
《ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻜﻠﻤﺎﺕ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺘﺎﻣﺎﺕ ﻣﻦ ﺷﺮ ﻣﺎ ﺧﻠﻖ ‏» ﺛﻼﺙ ﻣﺮﺍﺕ》
2ኛ:《አዑዙ ቢከሊማቲላሂ _ታማት ሚንሸሪ ማ ኸለቅ) ሶስት ግዜ
3ኛ ሱረቱ_ናስ( ቁል አዑዙ ቢረቢናስ)ን ሶስት ግዜ
4ኛ:ሱቱል ፈለቅ(ቁል አዑዙ ቢረቢል_ፈለቅ)ን ሶስት ግዜ
5ኛ:ሱረቱል ኢኽላስ(ቁል ሁወ_ላሁ አሐድ)ን ሶስት ግዜ
6ኛ: አየተል_ኹሪሲይ)ን ሶስት ግዜ ።
#⃣በተጨማሪም
7ኛ:《አላሁም አዑዙ ቢከ ሚነል በረሲ ወልጁኑኒ ወልጁዛሚ  ወሚን ሰይኢል አስቃሚ።》
ትጉሙም…
↪️《አላህ ሆይ ከለምጥ፣ከአእምሮ ህመም(ከእብደት)፣ከቁምጥናና ከአደገኛ የውስጥ ህመሞች(ከአደገኛና አስቀያሚ የውስጥ ደዌ) ባንተ እጠበቃለው።》 
➡️ ከላይ የተጠቀሱትን ከመጥፎና ከጎጂ ነገራት መጠበቂያዎችን ጠዋትና ማታ ሶስት ሶስት ግዜ መቅራትን እንዳንዘነጋ።
✍ አቡ ኢብራሂም
መጋቢት 05/07/2012 ዓ ል
ረጀብ 19/07/1441 አ ሂ

Post a Comment

0 Comments