Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በፊትና እና በችግር ዘመን ብዙ ያልተረጋገጡ ወሬዎች እና ቢድዓዎች በብዛት ይሰራጫሉ።

በፊትና እና በችግር ዘመን ብዙ ያልተረጋገጡ ወሬዎች እና ቢድዓዎች በብዛት ይሰራጫሉ። ስለዚህም ያልተረጋገጡ ወሬዎች እና ቢድዓዎች ተጠንቀቁ። ወረርሽኙን ለመከላከል ሁለት ረከዐ ሰላት እንስገድ፣ የዱዓ አይነቶችን በቁጥር ገድቦ  በአንድ ሰዐት ሁላችንም በያለንበት በጋራ እንበል በማለት ጥሪ የሚያቀርብ ይኖራል።  ሌላው ደግሞ ከበሽታ መጠበቂያ አዝካሮችን የሚፈበርክ አለ። ወዘተ…
 እነዚህ ሁሉ ቢድዓ የሆኑ ተግባራት ሲሆኑ አንዳችም ኸይር አያመጡም። እንዲያውም በራሳቸው ሸሮች ናቸውና ሁላችሁም እነዚህን ቢድዓዎች ተጠንቀቋቸው።
✍አሸይኽ ሱለይማን አሩሓይሊ
🌐ከቲውተር ገፃቸው የተወሰደ

Post a Comment

0 Comments