Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ልክ ይኑርህ

ልክ  ይኑርህ!
~~~

ተረጋጋ! ባይሆን አትዘናጋ።
ተጠንቀቅ! ባይሆን አትጨነቅ።

ለሁሉም ነገር ልክ አለውና በልክ ሁን።
መረጋጋትህ መዘናጋት እንዳይሆን በልክ ሁን።
መጠንቀቅህ መንቦቅቦቅ እንዳይሆንም በልክ ሁን።

አትዝረክረክ። ወገን ቤተሰብ የሚጎዳበት የአደጋ መግቢያ መስኮት እንዳትሆን ተጠንቀቅ።
ሞት እንዳለብህ ገና ዛሬ ያወቅክ ይመስል በጭንቀት የምትይዘው የምትለቀው አይጥፋህ።

Post a Comment

0 Comments