Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ነገሩ ከብዶኝ ተጠበብኩኝ የማይላቀቅ የሆነ ጭንቀት ያዘኝ

👉 ኢብኑል ጀውዚ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :- 
" ነገሩ ከብዶኝ ተጠበብኩኝ የማይላቀቅ የሆነ ጭንቀት ያዘኝ , 
ከዚህ ጭንቅ ለመውጣት የምችለውን ሁሉ ማሰብ ጀመርኩ በምችለው ዘዴና አቅም 
ምንም መውጫ እንደሌለ አየሁ በዚህን ጊዜ እንዲህ የሚለው የአላህ ቃል መጣልኝ 
" አላህን የፈራ ሰው ከጭንቅ ሁሉ መውጫ ያደርግለታል "  ከዚያም አላህን መፍራት የጭንቅ ሁሉ መውጫ መሆኑን አወቁኝ 
በምችለው ሁሉ አላህን መፍራት ጀመርኩ 
ከጭንቄም መውጫ አገኘሁ 
ለሰው ልጅ ማሰብም ሆነ መመካት ያለበት የአላህን ትእዛዝ በመፈፀም ላይ ነው 
ይህ ለሱ የተዘጋን ሁሉ ለማስከፈት ሰበቡ ነው " 
ሰይዱል ኻጢር ገፅ ( 63 )

Post a Comment

0 Comments