Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ንፅህናን ከነቢዩ ﷺ እንማር

ንፅህናን ከነቢዩ ﷺ እንማር!
አቡሁረይራ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦
የአላህ መልክተኛ ﷺ ሲያስነጥሱ በእጃቸው ወይም በልብሳቸው(አፍና አፍንጫቸውን) ይሸፈኑ ነበር። ድምፃቸውን ዝቅ ያደርጉም ነበር።"
👉 አልባኒ ሰሒህ ብለውታል
📚ቲርሚዚይ በቁጥር (2745) ዘግበውታል

Post a Comment

0 Comments