Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በዐርሽ ጥላ ሥር!

🏝 በዐርሽ ጥላ ሥር!

የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

 “በዚያ ከጥላው በስተቀር ምንም ጥላ በሌለበት ቀን (የፍርዱ ቀን) አላህ ሰባት ሰዎችን በዓርሽ ጥላ ስር ያኖራቸዋል።
 
እነርሱም፡-

1  ፍትሃዊ መሪን ፣

2 አላህን በመገዛት ወጣትነቱን ያሳለፈ፣

3 ልቡ ከመስጅድ ጋርየተቆራኘን ሰው፣

4 ለአላህ ብቻ ብለው በአላህ መንገድ ላይ የተዋደዱንና በርሱም መንገድ ላይ የተለያዩ ፣

5 አንዲት ቆንጆ ሴት ራሷን ለዝሙት አዘጋጅታለት ‘‘አላህን እፈራለሁ’’ በማለት እምቢ ያለ፣

6 በድብቅ ምጽዋት የሚሠጥ ሰው፣

7 ብቻውን ሆኖ አላህን ሲያስታውስ አላህን ፈርቶ ዓይኖቹ በእንባ የሚሞላና ጉንጮቹ የሚርሱ  ሰው”
 
(ቡኻሪ ዘግበውታል።)
         ــــــ ❁ ❁❁ ❁ ــــــ      


Post a Comment

0 Comments