Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የልዩነት(መከፋፈል) መፍትሔዎች ድምጽ ፋይል

#የልዩነት(መከፋፈል) መፍትሔዎች
✒️ ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ትምህርት ውድ የሱንና ቲዩብ ተከታታዮች "የመለያየት ሰቦቦች" በሚል ርዕስ በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ ከ አንድ ቀን በፊት አስደምጠናችኃል ከሱ የቀጠለውን "የልዩነት መፍትሔዎች" በሚል ርዕስ በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ በዚህ ትምህርት መከታተል ይችላሉ ። ለሌሎችም ሸር ያድርጉት
👉 በሙስሊሞች መካከል መከፋፈል ከመከሰቱ በፊት በምን እንከላከል ልዩነቶች ወይም መከፋፈል ከተከሰተስ ምን እናድርግ ?
👉 ሙስሊሞችን ለመለያየት ወይም መከፋፈል እየዳረጉ ያሉት ሊያለያዩ የሚችሉ ነጥቦች ናቸው ?
👉 ሊያለያዩ የሚችሉ ነጥቦች ምንድን ናቸው ልናልፋቸውስ የምንችለው ነጥቦችስ ምንድን ናቸው ?
👉 "በተስማማንበት ነገር እንሰባሰብ ባልተስማምንበት ነገር አንዱ ለሌላው ኡዙር ይስጥ የሚለው መርህ" ትክክለኛ ነው ?

🔊 በኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ
መጠን 6.2 MB - ርዝመት - 25 ደቂቃ - mp3
Download Link
↓↓↓
 አውርድ ወይም አውርድ

ዩቱዩብ ላይ ለማድመጥ
https://youtu.be/YuNeyNpxaDw




አድራሻዎቻችን ይቀላቀሉ

ፌስቡክ           ቴሌግራም         ዩቲዩብ

Post a Comment

0 Comments