Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ለካስ ዱንያም ውስጥ ሐውድ አለ?!



ለካስ ዱንያም ውስጥ ሐውድ አለ?!
ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል:–
"ለሳቸው ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሁለት ትልልቅ ሐውድ አላቸው። 
አንዱ ሐውድ በዱንያ የሚገኝ ሲሆን እሱም ሱንናቸውና ይዘውት የመጡት ነገር ነው።
ሌላኛው ሐውድ በኣኺራ ያለ ሐውድ ነው።
በዱንያ ከዚህ ሐውድ የሚጠጡ ሰዎች በቂያማ ቀን ከሳቸው ሐውድ የሚጠጡት እነሱው ናቸው።"
[ኢጅቲማዑል ጁዩሺል ኢስላሚያ: 2/85]
ምንኛ ያማረ ገለፃ ነው?!

Ibnu Munewor

Post a Comment

0 Comments