ወንድም አስተውለሀል?







ታድያ ምን አጣህ!?
የአላህን ፀጋዎች ቆጥረህ ስለማትዘልቅ አመስግን እንጂ አታማር!!
وَآتَاكُمْ مِنْ كُلِّ مَا سَأَلْتُمُوهُ ۚ وَإِنْ تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ الْإِنْسَانَ لَظَلُومٌ كَفَّارٌ
«ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው!» ኢብራሂም 34
*አላህ ሆይ! ስለ ፀጋዎችህ ሁሉ እናመሰግንሀለን!!*


0 Comments