ሒክማ ማለት
① ሊሰራ የሚገባን ነገር፣
② ሊሰራ በሚገባው ቦታ፣
③ ሊሰራ በሚገባው ጊዜ፣
④ ሊሰራ በሚገባው ሁኔታ መስራት ነው።
① ሊሰራ የሚገባን ነገር፣
② ሊሰራ በሚገባው ቦታ፣
③ ሊሰራ በሚገባው ጊዜ፣
④ ሊሰራ በሚገባው ሁኔታ መስራት ነው።
ሰልዚህ የምታስተላልፈው ነገር:-
① መረጃ የሚደግፈው መሆኑን አስረግጥ። ካልሆነ ግን ያንተ ጥሩ ኒያ ጉዳዩን ጥሩ አያደርገውም።
② መረጃ የሚደግፈው እንደሆነ ካስረገጥክ ሊተላለፍ የሚገባበትን ቦታ ምረጥ። ካልሆነ ግን ወይ አንተ ወይ አድማጮችህ ወይ ሁላችሁም ወይ ዛሬ ወይ ነገ ትጎዳላችሁ።
③ ትክክለኛ ቦታ ላይ መሆኑን ካስረገጥክ የምታስተላልፍበትን ጊዜ አስተውል። ካልሆነ ግን ለራስህም ለሌሎችም ፈተና ትሆናለህ።
④ በትክክለኛ ጊዜ ላይ ከሆንክ እንደ ስሜትህ ሳይሆን እንደሚገባ አቅርበው።
እነዚህን ነጥቦች ከግምት ባለማስገባታችን ምክንያት ወይ ልፋታችን መና ይቀራል። ወይ ደግሞ ፍሬው ይቀላል። ከነዚህ መስፈርቶች ከፊሉ በመጓደሉ ሳቢያ ጥሩ ያልነው ትምህርት ፊትና ሲቀሰቅስ ይስተዋላል።
እኛ ደግሞ እውቀታችን ቁንፅል በመሆኑ ግድፈታችን ዘርፈ ብዙ ነው። ቀዳዳዎቻችንን ለመዝጋት ወይም ለማጥበብ
መማር፣ መመካከር፣ ንፁህ የሆነ መተራረም በመካከላችን ሊዳብር ይገባል። አላህ ለመልካም ያድለን።