Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ጋብቻ ሀብትና የኢኮኖሚ መረጋጋትን ያስገኛል ሲባል...




ጋብቻ ሀብትና የኢኮኖሚ መረጋጋትን ያስገኛል ሲባል...

(وَأَنْكِحُوا الْأَيَامَىٰ مِنْكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ ۚ إِنْ يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِنْ فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ)

[ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ... ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡]
[Surat An-Nur 32]

ሸይኽ ሙሀመድ አል አሚን አሺንቂጢይ እንዲህ ብለዋል፤ "አላህ በሀብት እንደሚከብረው ቃል የገባው አላህን ለማምለክ ይረዳው ዘንድ በማሰብ የሚያገባውን ሰው ነው!"

የጋብቻ አላማ አላህን መፍራትና ከሀራም መራቅ ካልሆነ ደስታን አያስገኝም በረካም የለውም!!

© ተንቢሀት -