ጥያቄው አንተም ምን ያክል አላህን ትወደዋለህ አይደለም!
የአላህን እና የመልዕክተኛውን ትዕዛዝ የሚጥስ ፣ ሰላቱን በአግባቡ የማይሰግድ ፣ ስለ ሐላልና ሐራም ግድ የማይሰጠው እንኳን አላህን እንደሚወድ ይሞግታል።
ይልቁኑ ወሳኙ ጥያቄ አላህ አንተን ይወድሃል ወይ ነው?
ይህ ጥያቄ ደግሞ የሚመለሰው አላህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በሙሉ በመተው ነው ።
አላህ በተከበረ ቃሉ ቁርኣን የሚወዳቸውን ሰዎች ባህሪ ጠቅሷል
ከነሱም መካከል ለምሳሌ ያክል ፦
✔ ተዋቢን ( ከኃጢዓታቸው በንሰሃ ወደ እርሱ የሚመለሱን)
✔ ሙተጠሂሪን (ተጥራሪዎችን)
✔ ሙሕሲኒን (በጎ አድራጊ መልካም ሰሪዎችን)
✔ መተቂን (ጥንቁቆችን ፣ እርሱን የሚፈሩትን)
✔ሙተወኪሊን (በእርሱ የሚመኩትንና እምነታቸውን በእርሱ ላይ የሚጥሉ)
✔ ሙቅሲጢን (በእኩልነት የሚፈርዱ ፍትሃዊዎችን)
★ በተቃራኒው ደግሞ አላህ የሚጠላቸውን ባህሪያት በተከበረ ቃሉ ጠቅሷል ለምሳሌ ያክልም
✘ ካፊሪን (በአላህ የማያምኑ ከሀዲያንን)
✘ ሙዕተዲን ( ድንበር / ወሰን አላፊዎችን)
✘ ዟሊሚን (ጨቋኝ ፣ በዳዮችን)
✘ ሙኽታሊን ፈኹር (ተንቦጣራሪን ጉረኞችን እና ኩራተኛን)
✘ ሙፍሲዲን (አጥፊዎች)
✘ ኻኢኒን (አታላይ ከዳተኞችንና አጭበርባሪዎችን)
እንዚህ ከብዙ በጥቂቱ ናቸው!
አላህ እርሱ ከሚወዳቻው ባሮቹ እንዲያደርገን ፣ ከሚጠላቸውን እንዳያደርገን እንማፀነዋለን!
መነሻው ከአንድ እንግሊዘኛ ፅሁፍ ነው!
ይህ ጥያቄ ደግሞ የሚመለሰው አላህ ያዘዘውን በመታዘዝ እና የከለከለውን በሙሉ በመተው ነው ።
አላህ በተከበረ ቃሉ ቁርኣን የሚወዳቸውን ሰዎች ባህሪ ጠቅሷል
ከነሱም መካከል ለምሳሌ ያክል ፦
✔ ተዋቢን ( ከኃጢዓታቸው በንሰሃ ወደ እርሱ የሚመለሱን)
✔ ሙተጠሂሪን (ተጥራሪዎችን)
✔ ሙሕሲኒን (በጎ አድራጊ መልካም ሰሪዎችን)
✔ መተቂን (ጥንቁቆችን ፣ እርሱን የሚፈሩትን)
✔ሙተወኪሊን (በእርሱ የሚመኩትንና እምነታቸውን በእርሱ ላይ የሚጥሉ)
✔ ሙቅሲጢን (በእኩልነት የሚፈርዱ ፍትሃዊዎችን)
★ በተቃራኒው ደግሞ አላህ የሚጠላቸውን ባህሪያት በተከበረ ቃሉ ጠቅሷል ለምሳሌ ያክልም
✘ ካፊሪን (በአላህ የማያምኑ ከሀዲያንን)
✘ ሙዕተዲን ( ድንበር / ወሰን አላፊዎችን)
✘ ዟሊሚን (ጨቋኝ ፣ በዳዮችን)
✘ ሙኽታሊን ፈኹር (ተንቦጣራሪን ጉረኞችን እና ኩራተኛን)
✘ ሙፍሲዲን (አጥፊዎች)
✘ ኻኢኒን (አታላይ ከዳተኞችንና አጭበርባሪዎችን)
እንዚህ ከብዙ በጥቂቱ ናቸው!
አላህ እርሱ ከሚወዳቻው ባሮቹ እንዲያደርገን ፣ ከሚጠላቸውን እንዳያደርገን እንማፀነዋለን!
መነሻው ከአንድ እንግሊዘኛ ፅሁፍ ነው!
