ለአላህ ከዚያም ለታሪክ لله ثم للتاريخ
ሺዓዎች ከልባቸው ይጠሉናል ...
አንዳንድ የዋህ ወንድሞች በሺዓዎች የቱቅያ ፕሮፓጋንዳ በመሸወድ ሺዓዎች በሱኒዮች ላይ ያወጁት ጦርነት ፓለቲካዊ ዓላማ ያለው ወይም በምእራባውያን የተቆሰቆሰ ይመስላቸዋል፤ በርግጥ እነኝህ አራጋቢ ምክንያቶች በተጓዳኝ ቢገኙም ዋናው የጥላቻ መንስኤ ግን ይህ አይደለም። ይልቁኑ በውስጣቸው ያሰረፁት የማይነቃነቅ የዓቂዳ ጥላቻ እንጂ!

ሑሰይን አል-ሙሰዊ ከሺዓ ዓሊሞች መካከል የነበረና ኋላ ላይ ቶብቶ የሺዓን የበከተ እምነት ሲያጋልጥ ሺዓዎች ለሱኒዮች ያላቸውን ጥላቻ ሲገልፅ ...
"አሉ የሚባሉትን ኪታቦቻችንን ስናገላብጥ፣ የፉቀሀዎቻችንን እና የሙጅተሂዶቻችንን ንግግር ስንመለከት ብቸኛው የሺዓዎች ጠላት አሕሉ-ሱናዎች ሁነው እናገኛቸዋለን፤ ለዚህን ነው በተለያዩ ስሞችና ባህሪያት የሚገልጿቸው። 'ደናቁርት'፣ 'ነዋሲብ' ሲሉ ሰይመዋቸዋል። በብዙሀኑ ሺዓዎች ዘንድ እያንዳንዱ ሱኒይ ጀርባ ጭራ አለ የሚል እምነት አለ። አንደኛው ሌላኛውን ሲሳደብ እና በከፋ መልኩ መስደብ ከፈለገ "በአባትህ ቀብር ውስጥ የሱኒይ አጥንት ይገኝበት" ይለዋል። ይህ እንግዲህ ሱኒይ እነርሱ ዘንድ እንደነጃሳ በመታየቱ እና የዚህ እይታቸው ድካ መቶ ግዜ ቢታጠብ እንኳ ነጃሳው አይወገድም አይጠራም ብለው እንዲያምኑ አድርጓቸዋል" ሊላሂ ሡመ ሊታሪኽ ገፅ 70
ሑሰይ አል-ሙሰዊ በዚሁ መፅሐፉ ላይ እብዲህ ይላል ...
"ሺ�ዓዎች ለአህሉ-ሱናዎች የሚሰጡት ብያኔ እንደሚከተለው ማጠቃለል ይቻላል ...
እነርሱ ማለትም አህሉ-ሱናዎች ካፊሮች፣ ነጃሶች፣ የዝሙት ልጆችና ከየሁዳና ክርስቲያን የከፉ ሸረኞች እንደሆኑ ያምናሉ። በመሆኑም ሊገደሉና ገንዘባቸው ሊወረስ እንደሚገባ ያምናሉ። ከነርሱ(ሱኒዮች) ጋር በጌታም ይሁን በነቢይ ወይም በኢማም መቆራኘት አይቻልም፤ በንግግርም ይሁን በስራ ከነርሱ ጋር መስማማት አይቻልም ባይ ናቸው። እነርሱን መስደብና መርገም ግድ እንደሚል ያምናሉ። የዚህ ሁሉ ቅድሚያ ተጋፋጭ ትውልድ ደግሞ አላህ በቁርአኑ ያወደሳቸው እና ነቢዩ( ﷺ ) ከካፊሮች ጋር በተጋጠሙበት አውድማ ሁሉ አብረውት የቆሙት (ሶሐቦች) ናቸው" ሑሰይን አልሙሰዊ ሊላሂ ሡመ ሊታሪኽ ገፅ 76
ሑሰይን አል-ሙሰዊ ከታላላቅ የዒራቅ ሺዓ ዓሊሞች አንዱ ነበርና የኢራን አብዮት ካበቃ በኋላ ኹመይኒን ለመዘየርና እንኳን ደስ አለህ ለማለት ወደ ኢራን ተጉዞ በወቅቱ ኹመይኒ ያለውን ሲገልፅ
"ኹመይኒን ጋር በነበረን ጥብቅ ግንኙነት የተነሳ እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እኔ ላይ ሀላፊነቱ ወድቆ ነበር። ኹመይኒ አብዮቱን ተከትሎ ከስደት(ፓሪስ) ከተመለሰ በኋላ ለወር ከግማሽ ወይም ለሚበልጥ ግዜ ኢራንን ዞርኩ ... ከኹመይኒ ጋር በነበረን ልዩ ውይይት ላይም እንዲህ አለኝ 'አለቃዬ ሑሰይን! የአኢማዎቻችንን ኑዛዜ መፈፀሚያው ወቅት ደርሷል፤ የነዋሲቦችን(ሱኒዮችን) ደን እናፈሰዋለን፣ ልጆቻቸውን እንገድላለን፣ ሴቶቻቸውንም እናዋርዳለን። አንዳቸውም ከቅጣት እንዲያመልጡ አንፈቅድላቸውም። ገንዘባቸውም በሙሉ ለሺዓዎች እንዲሆን እናደርጋለን'
'መካና መዲናንም ከመሬት ገፅ ላይ እናጠፋለን ምክንያቱም እነኝህ ሁለት ከተሞች የወሀቢዮች ተራራ ሁነዋልና። ከርበላም የሰዎች የሶላት ቂብላና የተቀደሰች መሬት መሆኗ አይቀርም። በዚህ የኢማሞቻችንን ህልም እናሳካበታለን። ብዙ አመት የታገልንላት ሀገር ተቋቁማለች የቀረን (ምኞታችንን) ማሳካት ብቻ ነው" ሊላሂ ሡመ ሊታሪኽ ገፅ 76
ሺ�ዓዎች በአሁኑ ወቅት በሶሪያም ይሁን በዒራቅ ሱኒዩን የሚፈጀቱ በፓለቲካ ዓላማ ሳይሆን ባዳበሩት ጥልቅ የሆነ እምነታዊ ጥላቻ ብቻና ብቻ ነው!
ከላይ ያሳለፍነው ምስክርነትም ለዚህ በቂ ማሳያ ነው። ለዚህም ነው የቀድሞው የዒራቅ ጠቅላይ ሚንስትር ሺዓው ኑሪ አልማሊኪ ሺዓዎች የሚያልሙትን የክህደት ጫፍ በድፍረት ሲገልፅ እንዲህ ያለው ...
"የኢስላማዊው ዓለም ቂብላ ወደ ከርበላእ ሊዞር ይገባዋል፤ ምክንያቱም ከርበላእ ውስጥ ሁሴን አለ እና..."
ይህ ሺዓ አላህና መልእክተኛው ያስቀመጡልንን ቂብላ ለውጠን ሀገሩ ወደ ሚገኘውና ሺዓዎች ሁሴን(ረ.ዓ) ተቀብሮበታል ብለው ወደሚያምኑበት የሽርክ ማእከል እንድንዞር እየጠራን ነው። ይህ ነው እንግዲህ በአይሁዳዊው ኢብን ሰበእ የተመሰረተው የሺዓዎች ዓላማ!
የሺዓው ኑሪ አል-ማሊኪን ንግግር በዚህ ሊንክ ያገኙታል ... https://goo.gl/yuTjR0
©ለአላህ ከዚያ ለታሪክ