⛔"አደገኛ ጥያቄዎች"⛔
💥ረመዷን የዒባዳ ወር ነው
ዒባዳ ተቀባይነት እንዲያገኝ መሟላት ካለባቸው መስፈርቶች መሀል አንዱ :'
🔑ኢኽላስ -ስራን በሙሉ ለአላህ ብሎ መስራት ነው✔
ኢኽላስን ሊያበላሹ ከሚችሉ ነገሮች መካከል :-
❌በረመዷን ቁርኣን ስንት ጊዜ አከተምክ/ሽ?
❌ምን ያክል ሰደቃ ሰጠህ/ሽ?
❌ስንት ሰው አስፈጠርክ/ሽ? ወዘተ እያሉ መጠየቅ ተጠያቂውን አደጋ ውስጥ መክተት ነው።
⛔ከዚህ የባሰው ደግሞ ማንም ሳይጠይቀው ለዪዩልኝና ለይስሙልኝ እንዲህ ሰገድኩ፣ እንዲህ አደረግኩ ወዘተ ... ብሎ ማውራቱ ነው።
👌ደጋግ ቀደምቶች
"እኛ ወንጀላችንን ከምንደብቀው በላይ መልካም ሥራቸውን ይደብቁ ነበር" ከነሱ መካከልም አንዱ እንዲህ ይላል፦
📌" ማታ ለይል ስሰግድ አድሬ ቀን ላይ ማታ የሰራሁትን ከምናገር ማታ ተኝቼ አድሬ ቀኑን ሙሉ ባለመስገዴ ቁጭት እየተሰማኝ ብውል ይሻለኛል"
✍ አህመድ ኣደም