Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አስደሳች መልክት ኡሱሉ ሰላሳ ቀዋኢዱል አርበአ እና ሙዘኪራ የ አል-ዐቂደቱ ል- ዋሲጢይ-ያህ መልእክት አጭር ማብራርያ መጽሃፍት ትርጉም ገባያላይ ዋሉ


አስደሳች መልክት።
በሸይኸል ኢስላም ሙሐመድ አብድልወሀብ የተዘጋጀውን "ኡሱሉ ሰላሳ እና ቀዋኢዱል አርበአ" መፀሀፍ ተርጎሞታል።
ሶስቱ መሰረቶች እና አራቱ መርሆዎች የተሰኘው የሸይኹል ኢስላም ሙጀዲዱል ዳዕወቱ አትተውሒድ ሙሐመድ ዐብዱል ወሃብ ረሒመሁላህ ኪታቦች በወንድም ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር) ትርጉም ስራ በአንድ መድብል ጥራዝ ለአንባቢዎች ለንባብ አብቅቷል።
ይህን መፅሃፍ ለራሳችንም ሆነ ለቤተሰብቻችን ለወዳጅ ዘመዶቻችን ጭምር በስጦታ መልክ እናበርክትላቸው።
መፅሃፉን በአንዋር መስጂድ ዙሪያ ያሉ መክተባዎች ውስጥ ታገኙታላችሁ።




በወንድም ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር፡፡
ሙዘኪራ የ አል-ዐቂደቱ ል- ዋሲጢይ-ያህ
መልእክት አጭር ማብራርያ
ዝግጅት ሸይኽ ሙሐመድ ሳሊሕ አልዑሰይሚን
ትርጉም ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
ከተውባ 091 234 7539
ከያሲን መክተባ +251 92 930 2527
ከአል-ቁድስ 0920928080