ቁርኣን ሓፊዝ ሆኖ ፂሙን ከሚላጭ ሰው እና ጥቂት አፍዞ ፂሙን ከማይላጭ ሰው የትኛው ነው ለኢማምነት ሊቀደም የሚገባው?
መልስ:
በሶላት ለኢማምነት ሊቀደም የሚገባው ሃፊዝ ሆኖ ፂሙን ከሚላጨው ይልቅ ከጥቂት የቁርኣን ሒፍዙ ጋር ፂም ያለው ነው። ምክንያቱም ይሄኛው ሒፍዙ በመቅለሉ ወንጀለኛ አይደለም። ያኛው ግን ፂሙን በመላጨቱ ወንጀለኛ ነው።,,,, "
(ፈትዋ ለጅነተ አድዳኢማህ፣ ዐብዱርረዛቅ ዐፊፊ እና ኢብኑ ባዝ)