Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ቆም ብለን እናስብ!!



ቆም ብለን እናስብ!!

አንድ ቀን ሱለይማን ኢብኑ አብድልመሊክ ደማስቆ የሚገኝ መስጅድ ገባና አንድ ሽማግሌ ሲንፏቀቅ አገኘው። አሁን ብትሞት ደስ ይልሀል? አለው። ሰውየውም «በፍጹም!» በማለት መለሰ። «ይህ እድሜ ላይ ደርሰህ መሞት አትፈልግም?» አለው። ሰውየውም፤ «ወጣትነት እና ሸሩ አልፈዋል፤ ሽምግልና እና ኸይሩ ቀርትዋል። ከተቀመጥኩ አላህን አወሳለው፤ ከተነሳሁ አላህን አመሰግናለው። እነዚህ ሁለት መልካም ተግባሮች እንዲኖሩ እፈልጋለሁ» በማለት መለሰ።

አላህ ሆይ! በመልካም ስራ የተሞላ ረጅም እድሜ ለግሰን!

አሚን!!

© ተንቢሀት