አቡ ቁዳማ አልመቕዲሲይ {በ 620 ሒጅሪያ የሞቱ} ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ ፥
« እወቅ ማንም ሰው ለጓደኝነት አይመጥንም። ጓደኛ ልታደርገው የመረጥከው ሰው አስፈላጊ የሆኑ ቅድመ ሁኔታዎች እርሱ ጋር መኖራቸውን በቅድሚያ ልታረጋግጥ ይገባል። ጓደኛ አድርገህ ልትመርጠው የሚገባው ሰው አምስት ቅድመ ሁኔታዎችን ሊያሟላ የተገባ ነው።
1) ብልህ ሊሆን የተገባ ነው። ሞኝ (ደደብን) ሰው ጓደኛ ማድረግ ምንም ኸይር የለውም። ሊጠቅምህ ቢፈልግ እንኳን ይጎዳሃል። ብልህ ስንል ነገሮችን ባሉበት የተረዳ ለማለት ነው። በግሉም ይሁን ተብራርተውለት (የሚረዳ) ለማለት ነው።

2) መልካም ፀባይ ሊኖረው የተገባ ነው። ምንም እንኳን በቀላሉ ብልህ ቢሆን እንኳን ንዴታም ወይንም ዝንባሌውን
(የሚከተል)፣ ስሜቱን የሚከተል ሊሆን ይችላል። በመሆኑም የዚህን አይነት ሰው ጓደኛ ማድረግ ምንም ኸይር (ጥሩ
ነገር) የለውም።
3) ፋሲቅ ሊሆን አይገባም። ፋሲቅ (ወንጀል ላይ ዘውታሪ) አላህን አይፈራም። አላህን የማይፈራ ደግሞ ሊታመን አይችልም።
4) ሙብተዲእ (የቢድዓ ባልተቤት) ሊሆን አይገባም። ቢድዓን የሚያራምድ ሰው ለጓደኝነት ያሰጋል።
5) ዱኒያ ላይ ጉጉ (ዱኒያን የሚወድ) ሊሆንም አይገባም።
[ሙኽተሰር ሚንሃጁል ቓዲሲን 26-132]