ሸይኽ ዑሰይሚን ይህ ጥያቄ ቀርቦላቸው የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል።
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሚላው ምትክ (ሰ ዐወ) ብሎ መጻፍ እንዴት ይታያል?
አንዳንድ ሰዎች ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም (ሰ ዐወ) ብሎ ይጽፋል ይህ አይነቱ አጻጻፍ ጸሓፊውን ብዙ መልካም ነገሮችን እንዳያገኝ ይነፍገዋል።
1ኛ_ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ብሎ ቢጽፍ ዱዓ እንዳደረገ ይቆጠርለታል በዚህም አስር ሀሰናት ያገኛል።
2ኛ_ (ሰ ዐወ) ብሎ ቢጽፍ አንባቢው የምህጻረ ቃሉን ማብራሪያ የማያውቅ ከሆነ (ሰ ዐወ) የሚለውን ከነቢዩ ስሞች መካከል አንዱ እንደሆነ አድርጎ ይገነዘባል ይህ ደግሞ ከባድ ስሕተት ነው።
ያም ሆነ ይህ ዑለማዎች እንዲህ ብሎመጻፍን ጠልተውታል። እንዲህም ብለዋል
"ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ብሎ ይጻፍ አሊያም አለይሂ ሰላት ወሰላም ወይም ከነአካቴው ምንም አይጻፍ አንባቢው በነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ያውርድ።"
(ሰ ዐወ) ብሎ መጻፍ የተጠላ ነው።
(ከሸይኽ ዑሰይሚን ሊቃል መፍቱህ ጥያቄ 12 የተወሰደ ፈትዋ)