Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ኢባዳ ★ ኢባዳ ማለት ምን ማለት ነው??? Part 1




ኢባዳ

★ ኢባዳ ማለት ምን ማለት ነው???
☞ በኢባዳ ትርጓሜ ላይ ሀሣባቸዎ አንድ የሆነ እና የቃል አጠቃቀማቸው የተለያየ
የሆኑ የበርካታ ኡለሞች አስተያየት አለ ከነዛ ውስጥ እንደ አጠቃላይነት ሁለቱን የኡለማዎች ትርጉሞች ለመመልከት እንሞክር

1 ኢባዳ ፦ "ድካ በደሰሠ ውዴታ እና ድካ በደረሠ መተናነስ የአላህ ሡብሀነሁ ወተአላን ትዕዛዝ መፈፀም እና ክልከላውን መከልከል ማለት" ነው ከሚሉ በርካታ ሙፈሲሮች መካከል ቁርጡቢይ እና በገዊይ የሚጠቀሱ ናቸው ።ይህን ትሩጓሜም የሠጡት ኢባዳ የሚለው ቃልበአረበኛ ቋንቋ ከሚኖረው ትርጓሜ በመነሣት ነው ። ኢባዳ ቋንቋዊ ትርጓሜው መዋረድ ወይም መተናነስ ማለት ነው አረቦች በተለምዶ
"ﻃﺮﻳﻖ ﻣﻌﺒﺪ ﺇﺫﺍ ﻛﺎﻥ ﻣﺬﻟﻼ ﺑﺎﻷﻗﺪﺍﻡ"
"በእግር የተዋረደ መንገድን (እግሮች ሲበዙበት) የተዋረደ መንገድ "ይላሉ
ሆኖም ሁሉንም የኢባዳ ትሩጓሜዎች ያቀፈ እና ምጥን እና ግልፅ የሆኑ ቃላቶችን የተጠቀመው የሼህ ኢስላም ኢብኑ
ተይሚያ ትርጓሜ እንደሚከተለው ይቀርባል
ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺍﺑﻦ ﺗﻴﻤﻴﺔ ﻗﺎﻝ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ : " ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺓ ﺍﺳﻢ ﺟﺎﻣﻊ ﻟﻜﻞ ﻣﺎ ﻳﺤﺒﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﻭ ﻳﺮﺿﺎﻩ ﻣﻦ ﺍﻷﻗﻮﺍﻝ ﻭﺍﻷﻋﻤﺎﻝ ﺍﻟﻈﺎﻫﺮﺓ ﻭﺍﻟﺒﺎﻃﻨﺔ "
"ኢባዳ ማለት ፦ ከንግግር ፣ ከስራ ፣ በላይኛው እና በውስጠኛው የሠውነት
ክፍሎች የሚሠሩ አላህ የሚወዳቸው ተግባራቶችን አጠቃሎ የያዘ ስም ነው "
https://m.facebook.com/kedmia.letewhid
ይቀጥላል