Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ውዷ እህቴ! ከባእድ ወንዶች ጋር ሰላምታ ስትለዋወጭ አትጨብጪ! ይህ ሀራም ነው!!

ውዷ እህቴ!
ከባእድ ወንዶች ጋር ሰላምታ ስትለዋወጭ አትጨብጪ!
ይህ ሀራም ነው!!

ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ኡሰይሚን እንዲህ መክረዋል «ቤተሰብ ማህረም ያልሆኑ ሴቶችን መጨበጥ ሀራም ነው። በጓንት እና መሰል ግርዶሽ በመጠቀምም ይሁን ካለግርዶች አይፈቀድም። ነገር ግን ካል ግርዶሽ ሲሆን አደገኛ ነው። ክልክልነቱም የበረታ ነው። ሙስሊም ሴት ባእድ የሆነን ወንድ መጨበጥ አይፈቀድላትም» ፈታዋ ኑሩን አለደርብ ካሴት ቁጥር 246

© ተንቢሀት

Post a Comment

0 Comments