Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

አሏሁ አክበር!!! የሙዕሚኖች እናት አዒሻ (አሏህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና) ፥ ሙታንን አፍራ በልብሷ ትሸፈናለች(ትከለላለች)!!!

አሏሁ አክበር!!! የሙዕሚኖች እናት አዒሻ (አሏህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና) ፥ ሙታንን አፍራ በልብሷ ትሸፈናለች(ትከለላለች)!!!
ያሁን ግዜ ሴቶች ግን ከህያዉም እፍረት አይዛቸውም!!!አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ!!!
አዋጅ ፥ በዚህ ትልቅ ሀዲሥ የሀፍረት የአይን አፋርነት እና ጥቡቅነት ባልተቤት የሆኑ ሴቶች ፅናትን ያግኙ።
የተዘናጉ ሴቶችንም ስለ ሃፍረት፣ ጥቡቅነት እና መሸፈን(መከለልን) አስታውሱበት።
የእናታቸው አዒሻን ተግባር ንገሯቸው ፥ በእናታቸው ተምሳሌት ይመሩ ዘንድ!!!
________
> አዒሻ (አሏህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና) እንዲህ ብላለች ፦
"እኔኮ መልዕክተኛው (የአሏህ እዝነት እና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁንና) ያሉበትን(የተቀበሩበት) ቤት (ከላይ የሚለበስ) ልብሴን ያወለቅኩ ሆኜ እገባ ነበር። ከዚያም "ባለቤቴ እና አባቴ( -አቡበክርም እዛው ተቀብረው ስለነበር - ) ናቸው" እልም ነበር።
ዑመር ( አሏህ መልካም ስራዉን ይውደድለትና) (አብሯቸው እዛው ቤት ውስጥ) በተቀበረ ግዜ ግን፥ በአሏህ እምላለው ዑመርን አፍሬ፣ ልብሴን እላይቴ ላይ ያጠበቅኩ ብሆን እንጂ አልገባም ነበር።"
[ኢማም አህመድ በ"ሙስነድ" ውስጥ ዘግበውታል።]
አልባኒ ሰሂህ ብለውታል
💎 الله أكبر !! عائشة أم المؤمنين رضي الله عنها، تستحيي من الأموات، وتتستر بثيابها !!..
ونساء اليوم لا يستحين من الأحياء !!، إلا من رحم الله :::
💎 ألا فلتثبت بهذا الحديث العظيم ذوات الحياء، والحشمة، والعفة.
وذكروا به الغافلات، عن الحشمة والحجاب، والتستر !!
أخبروهن بصنيع أمهن عائشة كيف فعلت ، لعلهن يقتدين بأمهن!!
_____
🔰 فعن عائشة - رضي الله عنها -قالت: كنت أدخل بيتي الذي فيه رسول الله صلى الله عليه وسلم، وإني واضع ثوبي.
~ وأقول : إنما هو زوجي وأبي، فلما دفن عمر رضي الله عنه معهم، فوالله ما دخلته، إلا وأنا مشدودة علي ثيابي، حياء من عمر » .
📚 رواه أحمد في المسند، وصححه الألباني في المشكاة .
_______
رحم الله أمنا عائشةَ، ورضي الله عنها وأرضاها، وأخزى الله من أبغضها، وقلاها من الرافضة الملاعين، عليهم لعائن الله المتتالية إلى يوم القيامة.....
እኛም እራሳችንን እንጠይቅ አህዋቲ
አላህ አፈጣጠራችንን እንዳሳመረው ሁሉ ስነ ምግባራችንንም ያሳምርልን የሀያእ ካባ ያላብሰን
አሚን