Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሰዎች ሁኔታ ከሀቅ ጋር


حال الناس مع الحق
الناس في تحري الحق وطلبه قسمان : قسم يريده ويطلبه وإذا ظفر به فرح وتلقاه بالقبول، وقسم آخر نفسه عازفة عن الحق وغير مقبلة عليه وإذا عرض له شيء من الحق تكلف في رده، ولكلٍّ منهما علامة، قال الدارمي رحمه الله في كتابه الرد على الجهمية: «الَّذِي يُرِيدُ الشُّذُوذَ عَنِ الْحَقِّ ، يَتَّبِعُ الشَّاذَّ مِنَ قَوْلِ الْعُلَمَاءِ ، وَيَتَعَلَّقُ بِزَلَّاتِهِمْ ، وَالَّذِي يَؤُمُّ الْحَقَّ فِي نَفْسِهِ يَتَّبِعُ الْمَشْهُورَ مِنْ قَوْلِ جَمَاعَتِهِمْ ، وَيَنْقَلِبُ مَعَ جُمْهُورِهِمْ».

የሰዎች ሁኔታ ከሀቅ ጋር
ሀቅን በመፈለግና በመከተል ሰው በሁለት ይካፍላል ፤
1.አንደኛው ፤ ሀቅን የሚወድና ሀቁን ባለበት ቦታ የሚፈልህ ፤ ያንን ሀቅ ያገኘ ግዜም ይደሰትና ይቀበለዋል።
2.ሁለተኛ ፤ ሀቅን የሸሸና ወደ ሃቅ ዞር የማይል ፤ የሆነ ሀቅ የተገለጠለት እንደሆነም ሀቁን አይቀበለው ይመሰዋል ።
ለነዚህ ሁለቱም የሚታወቁበት ምልክት አለላቸው ።
ዳርሚይ አላህ ይዘንላቸውና በጀሃሚያ ላይ ምላሽ የሰጡበት ኪታባቸው ውስጥ፦
( ከሀቅ ሸሽቶ፡ ከሀቅ መራቅን የሚፈልግ ሰው ፤ ከኡለማዎችን ንግግር ከሀቅ ጋር የማይገጠመው ልዩ የሆነ ንግግራቸው ይከተላል ፤ ሆነ በሎ ኡለማዎችን ስህተት በሰሩት ነጥቦች ላይ ሙጭጭ ይላል ። ሀቅን መቀበልን በልቡ ያኖረ ሰው ግን ፤ በጣም የታወቀውን ንግግር ወይም ፈትዋን ይከተላል ፤ አብዛኛዎቹ ያስቀመጡትን ወይም ፈትዋ የሰጡትን ይከተላል ። )