Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በኢስላም የእናቶች ቀን (Mother's Day) የሚባል የለም::

በኢስላም የእናቶች ቀን (Mother's Day) የሚባል የለም::
አላህ ከራሱ መብት ቀጥሎ ስለ ወላጆች የጠቀሰበት ቦታ አለ፡፡ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ደግሞ እናትን ሶስት ደረጃ ከአባት አስበልጠዋታል፡፡ ጀነት እናት እግር ስር ነውም ብለዋል፡፡
ታድያ ይህ ዉብ የነብያት ሃይማኖት፣ ሙሉ የሆነው. አላህ የመረጠልን፣ እዛ ውስጥ ያልተደነገገ ‹‹የእናቶች ቀን›› ብሎ ማክበር እንዴት ይታያል?
እናትን በጣም አክብሮ ያሳየን እስልምና ‹‹የእናቶች ቀን›› የሚባል ስላላሳየን አናከብረውም፡፡
በኢስላም የእናቶች ቀን (Mother's Day) የሚባል የለም፡፡ ውብ፣ ሙሉ ነውና እስልምና ያልጠቆመንን እና ያላዘዘንን አናከብርም፡፡
ሁሉም ፈጠራ ጥመት ነው፡፡