Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ይህን ነገር አስበውት ያውቃሉ?

Salah Ahmed's photo.
ይህን ነገር አስበውት ያውቃሉ?
የሰው ልጅ በተፈጥሮ መሸከም የሚችለው የህመም ስሜት መጠን 45 Del (Del የህመም ስሜት
መለኪያ አሀድ ነው) ነገር ግን በወሊድ ጊዜ ሴቶች እስከ 57 Del ህመም ስሜት ይሰማቸዋል፤ ይህም የህመም ስሜት 20 አጥንቶች በአንድ ጊዜ ቢሰበሩ ሊሰማን ከሚችለው የህመም ስሜት ጋር እኩል ነው።
እናታችንን እንውደድ!!
በምድር ላይ ከእናት የበለጠ ምርጥ ፍጥረት የለም!! ልዩ ፍቅርና ጠንካራ ድጋፍም ይጠበቅብናል!!
(ﻭَﻭَﺻَّﻴْﻨَﺎ اﻹِْﻧﺴَﺎﻥَ ﺑِﻮَاﻟِﺪَﻳْﻪِ ﺣَﻤَﻠَﺘْﻪُ ﺃُﻣُّﻪُ ﻭَﻫْﻨًﺎ ﻋَﻠَﻰٰ ﻭَﻫْﻦٍ ﻭَﻓِﺼَﺎﻟُﻪُ ﻓِﻲ ﻋَﺎﻣَﻴْﻦِ ﺃَﻥِ اﺷْﻜُﺮْ ﻟِﻲ ﻭَﻟِﻮَاﻟِﺪَﻳْﻚَ ﺇِﻟَﻲَّ اﻟْﻤَﺼِﻴﺮُ) لقمان 14
«ሰውንም በወላጆቹ (በጎ እንዲያደርግ) በጥብቅ አዘዝነው፡፡ እናቱ ከድካም በላይ በሆነ ድካም አረገዘችው፡፡ ጡት መጣያውም በሁለት ዓመት ውስጥ ነው፡፡ ለእኔም ለወላጆችህም አመስግን በማለት (አዘዝነው)፡፡ መመለሻው ወደኔ ነው፡፡» ሉቅማን [31:14]
አላህ እናቶቻችንን እርሱ በሚወደው መልኩ ማገልገልን ይለግሰን!!