ዶ/ር ሷሊህ ኢብን ፈውዛን አልፈውዛን
ጥያቄ፡- በጁሙዓህ ቀን ሚሴጅ ስንላላክ መጨረሻው ላይ “ጁሙዓህ ሙባረክ “ በሚለው አባባል መዝጋት የተፈቀደ ነውን?
መልስ፡- ሰለፎች በጁሙዓህ ቀን የእንኳን ደስ ያላችሁ መልእክት አይለዋወጡመ ነበር ፡፡ እነርሱ ያልሰሩትን አዲስ ነገር ደግሞ አንፈጥርም፡፡