ጥያቄ፡- ከነሺዳ አዳማጭ እና ከዘፈን አዳማጭ የማንኛው ወንጀል ይከፋል?
ሸይኽ አሕመድ ኢብኑ የሕያ አንነጅሚይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:
"ዘፈን ወንጀል ነው። የሚያዘወትረው ደግሞ ፋሲቅ ነው-አመፀኛ ። ነሺዳ ግን ቢድዐ ነው። የሚያዘወትረው መብተዲዕ ነው። ፋሲቅ ከሙብተዲዕ ይልቅ ተንኮሉ የቀለለ ነው። ምክንያቱም ፋሲቅ ስህተት ላይ እንደሆነ ያውቃል። ምናልባትም የሆነ ጊዜ ይመለስ ይሆናል። ሙብተዲዑ ግን ሐቅ ላይ፣ መልካም ነገር ላይ እንዳለ ነው የሚያስበው። በዚህም ምክንያት አላህ የሻለት ሲቀር እስከ እለተ ሞቱ ድረስ ሲቀጥልበት ታገኘዋለህ።
አላህ ሊያተርፈው የሻለት፣ የሚያመላክተውን ያገራለት፣ ለተውባ እና ወደ አላህ ለመመለስ የመራው ግን ይመለሳል። አይመለስም ያልነው አብዛሀኛውን ከግምት በማስገባት ነው። ከምናስበው ኋላ አላህ አለ።"
【አልፈታዋ አልጀሊያህ】
እባኮትን ሼር ያድርጉ፡፡