Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ለጾም አጋዥ የሆኑ ሙሃደራዎች (7)

ተራዊሕ 11 ወይስ 23 ?
        በዑስታዝ ኢልያስ አህመድ 

ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓



#_የረመዳን_ስጦታ
--ረመዳንን እንዴት መቀበል ይኖርብናል ?
----->በዑስታዝ ሁሴን ኢሳ እና
---->በኡስታዝ ሡሌይማን አብደላህ
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡ ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
  http://bit.ly/UHvjS7
 

ረመዳን ከመግባቱ በፊት እና ከገባ በኃላ ጾመኞች ላይ የሚታዩ ስህተቶች
ወንድሞቼ!  እህቶቼ! ረመዳን መድረስ ታላቅ ፀጋ ነው ።
ታዲያ ይህን ታላቅ ፀጋ ካገኘን የሚታዩብንን ስህተቶች አርመን እንድንፆም በዚህ ትምህርት ጾም ከመግባቱ በፊት እና ከገባም በኃላ የሚታዩብንን ጥቂት ስህተቶች ተብራርተዋል ።

በዑስታዝ ጣሀ አህመድ  
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓

ረመዳንን እንዴት እናሳልፈው
በ 2006(1435 ሒ ) የተዘጋጀ
                      በወንድም ሳዳት ከማል  
 

#_የጾም_ህግጋቶች
የረመዳን ጾም ከመጀመሩ በፊት ሁሉም ሙስሊሞች ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦችን  የዳሰሰ ሙሃደራ ።ለአብነትም   በዚህ ሙሃደራ እነዚህ ነጥቦች ትዳሰዋል ፦

✔ ጾም ማለት ምን ማለት ነው ?
✔ የጾም ሸሪዓዊ ፍርድ ምንድን ነው ?
✔ የረመዳን ጾም ኒያ መቸ ነው ? በየቀኑ ወይስ ለወሩ አንዴ ?
✔ ጾም ግዴታ የሚሆንባቸው እነማን ላይ ነው ?
✔ የረመዳን ጾም እንዲያፈጥሩ የተፈቀደላቸው ለነማን ነው ?
✔ ካለምንም ምክነያት የሚያፈጥሩ ሰዎች ፍርዳቸው ምንድን ነው ?
✔ ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች ምን ምን ናቸው ?
✔ የጾም አዳብ እና ሱና
✔ ረመዳን ሲመጣ ጾምን መያዣና መፍቻ ተብሎ የሚዘጋጀው ካሌንደር በተመለከት

በዑስታዝ ሱልጧን ኸድር

ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡት ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ
↓↓↓
→→ http://bit.ly/hggatoch

  #_የፆም_ትሩፋትና_ህግጋቱ_
-->በዑስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን
  ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡ ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ::
http://bit.ly/1qgPXTF

  

#___ፆም_እና_ህጎቹ_
• የፆም ሸሪዓዊ ፍርድ
• የፆም ጥበቦችና ጥቅሞች
• የበሽተኛ እና የመንገደኛ ፆም
• ፆም የሚያስፈጥሩና የሚያበላሹ ነገሮች
---->በዑስታዝ ጣሃ አህመድ
ዳውንሎድ በማድረግ ያድምጡ ለወዳጅ ዘመድዎም ያስተላልፉ::
http://bit.ly/1nJ1uKv


                  ተጨመሪ ሙሃደራወችን በቅርቡ ኢንሻ አላህ




 

Post a Comment

1 Comments