Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ይህ ከስር የምታዩት የካምቦዲያ ሂንዱዎች አምላክ ነው፡፡ ሃኑማን ይሉታል፡


ይህ ከስር የምታዩት የካምቦዲያ ሂንዱዎች አምላክ ነው፡፡ ሃኑማን ይሉታል፡፡ ሃውልቱ ከ1000 አመት በፊት የተቀረፀ የዝንጀሮ ሃውልት ነው፡፡ የዛሬ 30 አመት አሜሪካኖች ሰርቀውት ይሄውና ትላንት ወደ ካምቦዲያ ተመልሷል፡፡ በአቀባበል ስነ ስርኣቱ ላይ የሃገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሶክ አን ደስታውን ሲገልፅ እንዲህ ነበር ያለው፡
“ሃኑማን ህያው ቢሆን ኖሮ እዚህ እኛ ጋር በመሆኑ ደስታውን ሊያሳየን ፈገግታ ከፊቱ እናነብ ነበር፡፡”
ሱብሓነላህ!! ህያው እንዳልሆነ እየመሰከሩ ግን እንደ ጌታ ይቆጥሩታል፡፡ የማይሞተው ህያው ጌታ እንዲህ ይላል፡ (እነሆ አይኖች አይታወሩም፡፡ ነገር ግን በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ!!” (አልሐጅ፡ 46)

አልሐምዱሊላህ ዐላ ኒዕመቲልኢስላም!!