Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የቱርክ ስሜት ተከታዬች (አያፍሩም ሙፍቲ ይሉታል) ቁርዓንን አላህ እንድንሰራበት እናነበው ዘንድ አውርዶት ሳለ እነሱ

የቱርክ ስሜት ተከታዬች (አያፍሩም ሙፍቲ ይሉታል) ቁርዓንን አላህ እንድንሰራበት እናነበው ዘንድ አውርዶት ሳለ እነሱ
- ቁርዓንን በቶርታ ኬክ ሰርተው፣
- ምስሉ ላይ እንደምታዩት ሲቆርሱት ይታያል፡፡
አላህ ሙስሊሙን ኡማ ከስሜት ተከታዬች ተንኮል ይጠብቀው፡፡ እንደነዚህ አይነቶቹ ናቸው እንግዲህ በየቦታው ለዲን እንሰራለን እያሉ ዲን ላይ የሚያሾፉት፡፡
ማረጋገጥ ለፈለገ፡፡
http://www.cumhuriyet.com.tr/…/Muftu__Kuran_i_pasta_yapip_y…

Post a Comment

0 Comments