ወላሂ! ትልቅ ሱናህ!!!
ያላፈዝነው እናፍዘው፡፡ ያፈዝነው እንተግብረው፡፡
5 የተለያዩ ቦታዎች ላይ የሚባል ዋጋው የገዘፈ አንድ ትልቅ ዚክር!!

[سبْحانَك اللَّهُمّ وبحَمْدكَ أشْهدُ أنْ لا إله إلا أنْت أسْتغْفِركَ وَأتَوبُ إليْكَ]
[ሱብሓነከልሏሁመ ወቢሐምዲከ አሽሀዱ አንላኢላሀ ኢላ አንተ አስተግፊሩከ ወአቱቡ ኢለይከ]
1. ከዚክር ቆይታ በኋላ ይህንን ያለ ልክ እንደ ማሸጊያ፣ ጥሩ መቋጫ ይሆነዋል፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 81]
2. ከዛዛታና ቀልድ በኋላ ይህንን ያለ ከቦታው የተፈፀሙ ወንጀሎቸን አላህ ያብስለታል፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 2651]
3. ከውዱእ በኋላ ይህንን ዚክር ያለ እስከ እለተ ቂያማ ምንዳው ባስተማማኝ መቀመጫ ታሽጎ ይቀመጥለታል፡፡ [ሶሒሑትተርጊብ፡ 225]
4. ይህንኑ ዚክር ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከሶላት በኋላም ይሉት ነበር፡፡ [አስሶሒሐህ፡ 3164]
5. ቁርኣን ከቀሩ በኋላም ይሉት ነበር ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም፡፡ [ነሳኢይ]
እንዲህ አይነት ትልቅ ሀብት ይዘው ዝም አይበሉ፡፡ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ያድርሱ፡፡ ተጨማሪ አጅረዎን ይፈሱ፡፡

0 Comments