Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ፆመኛ በቀን ጥርሱን ስለመፋቅ

ፆመኛ በቀን ጥርሱን ስለመፋቅ
-- ለፆመኛ በቀን ጥርሱን መፋቅ የሚከለክለው ምንም ሐዲስ የለም በፈለገው ጊዜ መፋቅ ይችላል በዚህ የሐዲስ ተንታኞች (ፉቀሃዎች) ሁሉም ይስማሙበታል ነገር ግን አብዛኛዎቹ ሻፈዒዮችና ሐንበልዮች ጥርስን ከዙሁር በኋላ መፋቁ ይጠላል ምክንያቱም ከአፉ የሚወጣው የፆመኛ ሰው የአፍ ጠረን ይቀይራል ጠረኑ ደግሞ አላህ ዘንድ ከምስክ ሽቶ የበለጠ ያማረ ሽታ አለውና ቢሉም ፡፡ ፆመኛ ዋና የአፉ ጠረን የሚወጣው ከሆዱ ስለሆነ በፈለገው ጊዜ መፋቁ ችግር አያመጣም ፡፡
-- የጥርስ ማፅጃ ኮልጌት የመሳሰሉትን ፆመኛ በቀን መጠቀሙ የሚከለክለው ነገር የለም ነገር ግን ወደ ጉሮሮው እንዳይገባ መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው ኮልጌቱን በማታ መጠቀሙ ደግሞ የተመረጠ ነው ፡፡

Post a Comment

0 Comments