አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ
ኡሡሉ ሠላሣ ክፍል 24
የኪታቡ ፀሀፊ እንዲህ አሉ
ኡሡሉ ሠላሣ ክፍል 24
የኪታቡ ፀሀፊ እንዲህ አሉ
አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ ወደ ሁሉም ህዝቦች ከኑህ አንስቶ እስ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ድረስ አላህን በመገዛት እና ጣኦትን በመራቅ የሚያዟቸውን መልዖክተኞች ልኳል ¹
አላህ እንዲህ ይላል "ወደ እያንዳንዱ ህዝብ አላህን ተገዙ ጣኦትንም እራቁ ስንል መልዕክተኛ ልከናል "
በሁሉም ባርያዎቹ ላይ በጣኦት መካድን እና በአላህ ማመንን ግድ አደረገ
ኢብነል ቀዩም እንዲህ ይላሉ " ጣኦት ብሎ ማለት አንድ ባርያ ከሚገዙት ፣ ከሚከተሉት እና ከሚታዘዙት ድንበር ያለፈበት ነገር ነው ። ጣኦቶች ብዙ ናቸው ዋና ዋናዎቹ 5 ናቸው እነሡም ኢብሊስ አላህ ከራህመቱ ያባረውና ፣ እየወደደ ሠዎች ያመለኩት ፣ ሠዎችን እራሡን ወደ ማምለክ የጠራ ፣ ከሩቅ ሚስጥ ጥቂትን የሞገተ ፣ አላህ ካወረደው ውጪ የፈረደ
አላህ እንዲህ ይላል "ከጠማማው መንገድ ቅናቻው ከተገለፀ ቡሀላ በእምነት ማስገደድ የለም በጣኦት የሚክድ እና በአላህ የሚያምን በእርግጥም ለሧ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ የሆነች ዘለበትን ጨብጧል "
ይህ የላኢላሀ ኢለላህ ትርጓሜ ነች
ከሀዲስ "የነገሩ ቁንጮ ኢስላም ነው ፣ ምሶሶ ሠላት ነው የሻኛው ጫፍ ጂሀድ ነው "
አላህ ይበልጥ አዋቂ ነው! የአላህ ሠላት እና ሠላም በሙሀመድ እና በቤተሠቦቹ እንዲሁም በባልደረቦቹ ላይ ይሁን
⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄⇄
አበቃ
አጭር ማብራርያ
¹ መልዕክተኞች የተላኩበት ትልቁና ዋናው ነገር ተውሒድ ነው!!
² በአላህ ማመን ብቻ ላኢላሀ ኢለላህን ሙሉ አያደርጋትም በአላህ ከማመን በፊት ከሡ ውጪ የሚመለኩ አማልክቶች በአጠቃላይ መካድ ግድ ይላል
≈≈≈≈≈≈≈≈≈
≈≈≈≈≈≈≈≈≈ ≈≈≈≈≈≈≈≈≈