ምን የሚሉት እምነት ምን የሚሉት ዲን ነው?
ከወደየት መጥቶ አላማው ምንድር ነው?
ማነውስ ሰውየው እኮ የመሰረተው ?
ምንስ አዲስ ነገር ይዞ ነው የመጣው ?
ሽርክ ነው ቢድዓ የቱን ነው ያቀፈው ?
ሐራም የሆነውን ሐላል ያደረገው?
ከወደየት መጥቶ አላማው ምንድር ነው?
ማነውስ ሰውየው እኮ የመሰረተው ?
ምንስ አዲስ ነገር ይዞ ነው የመጣው ?
ሽርክ ነው ቢድዓ የቱን ነው ያቀፈው ?
ሐራም የሆነውን ሐላል ያደረገው?
ወይንስ ቡድን ነው ወይ ሕቡዕ ድርጅት
ስልጣን የሚፈልግ ሰው በማስፈጀት?
ፓርቲ ነው ወይ እሱ ፓለቲካ አራማጅ
ምረጡኝ እያለ ሕዝቤን አወናባጅ?
አረረ ማነው እሱ መልስ እፈልጋለው
ስለሱ እንድትነግሩኝ በጣሙን እሻለው
ሲሉ እሰማለው አንዳንዶች በፌስቡክ
በዋትሳፕ ትዊተር በሄድኩበት ሰፈር
“መድኸሊ የሚባል ነገር መጥቷልና
ተጠንቀቅ! ተዘጋጅ! ህዋላ እንዳትጠፋ! ”
ምክራቹን “እሺ” እጠነቀቃለው!
በደረሰበት ቦታ ላልደርስ እጥራለው!
ግን የኔ ጥያቄ አሁንም ትናንትም
ምላሽን ከጅዬ ያላገኘሁ ምንም
«መድኸሊ» የሚሉት አረረ እሱ ማነው?
ፀጉረ ልውጥ ነው! አይተን የማናውቀው?
ቆይ ጋኔን ነው እንዴ? ሳያዩት የሚያውቁት?
ወይንስ መላዕክት ነው! ብዙ ክንፎች ያሉት?
ሰራዊት ከሆነ ሊወረን የመጣ
መሳሪያዬም አለ አቧራ የጠጣ
ልፋለም ልነሳ ሊያጠቃን ሳይቃጣ
ብዙ ጠይቄያለው .. ብዙ ለምኛለው
ትዕግስቴን ቆጥቤ ብዙ ጠብቄያለው
አሁን ግን ንገሩኝ ተስፋ ልቆርጥ ነው
ብዬ ብደጋግም አንድም መላሽ አጣው
እንግዲያው እራሴ ፍለጋ ልኳትን
«መድኸሊ» ሚሉትን ፍፁም ማላውቀውን
ፍለጋ 1 ... 2 ... 3
ገና ብዙ ሳልርቅ ከዑለሞች መስመር
ከኢብኑ ባዝ ማዕድ ከዑሰይሚን መንደር
አክብሮት አድናቆት በዛብኝ መደ ርደር
ለመድኸሊ ሚሉት ለማላውቀው ነገር
እንደው የኔ ነገር ...
ህህ
እንደዛ ምጠይቅ አብዝቼ አጥብቄ
ፓርቲ ነው ሰራዊት ሕቡዕ ነው ወይ ብዬ
ለካ ኖረዋል ዓሊም በእውቀት የላቁ
“ ወደተውሒድም ኑ! ሽርክን ተጠንቀቁ!
ሱናንም ተግረብሩ! ቢድዓንም ራቁ!
ከዚህ የሚቃረን ሙብተዲዕም ካለ
አዳዲስ ቢድዓን ‘ዲን ነው እኮ’ እያለ
ራቁት ተጠንቀቁት እሱን አትቅረቡት!
ለዱኒያ ውርደት ለአኺራ ክስረት
የሚጣራ‘ኮ ነው ወደአዛብ እሳት!”
ብለው የሚሰብኩ ዶክተር ረቢዕ ናቸው
የሱና ጠላቶች የሚቀጥፉባቸው !
ያ ሰላም!
አሁንማ ነቃን !!!!!
አልሐምዱሊላህ
ስልጣን የሚፈልግ ሰው በማስፈጀት?
ፓርቲ ነው ወይ እሱ ፓለቲካ አራማጅ
ምረጡኝ እያለ ሕዝቤን አወናባጅ?
አረረ ማነው እሱ መልስ እፈልጋለው
ስለሱ እንድትነግሩኝ በጣሙን እሻለው
ሲሉ እሰማለው አንዳንዶች በፌስቡክ
በዋትሳፕ ትዊተር በሄድኩበት ሰፈር
“መድኸሊ የሚባል ነገር መጥቷልና
ተጠንቀቅ! ተዘጋጅ! ህዋላ እንዳትጠፋ! ”
ምክራቹን “እሺ” እጠነቀቃለው!
በደረሰበት ቦታ ላልደርስ እጥራለው!
ግን የኔ ጥያቄ አሁንም ትናንትም
ምላሽን ከጅዬ ያላገኘሁ ምንም
«መድኸሊ» የሚሉት አረረ እሱ ማነው?
ፀጉረ ልውጥ ነው! አይተን የማናውቀው?
ቆይ ጋኔን ነው እንዴ? ሳያዩት የሚያውቁት?
ወይንስ መላዕክት ነው! ብዙ ክንፎች ያሉት?
ሰራዊት ከሆነ ሊወረን የመጣ
መሳሪያዬም አለ አቧራ የጠጣ
ልፋለም ልነሳ ሊያጠቃን ሳይቃጣ
ብዙ ጠይቄያለው .. ብዙ ለምኛለው
ትዕግስቴን ቆጥቤ ብዙ ጠብቄያለው
አሁን ግን ንገሩኝ ተስፋ ልቆርጥ ነው
ብዬ ብደጋግም አንድም መላሽ አጣው
እንግዲያው እራሴ ፍለጋ ልኳትን
«መድኸሊ» ሚሉትን ፍፁም ማላውቀውን
ፍለጋ 1 ... 2 ... 3
ገና ብዙ ሳልርቅ ከዑለሞች መስመር
ከኢብኑ ባዝ ማዕድ ከዑሰይሚን መንደር
አክብሮት አድናቆት በዛብኝ መደ ርደር
ለመድኸሊ ሚሉት ለማላውቀው ነገር
እንደው የኔ ነገር ...
ህህ
እንደዛ ምጠይቅ አብዝቼ አጥብቄ
ፓርቲ ነው ሰራዊት ሕቡዕ ነው ወይ ብዬ
ለካ ኖረዋል ዓሊም በእውቀት የላቁ
“ ወደተውሒድም ኑ! ሽርክን ተጠንቀቁ!
ሱናንም ተግረብሩ! ቢድዓንም ራቁ!
ከዚህ የሚቃረን ሙብተዲዕም ካለ
አዳዲስ ቢድዓን ‘ዲን ነው እኮ’ እያለ
ራቁት ተጠንቀቁት እሱን አትቅረቡት!
ለዱኒያ ውርደት ለአኺራ ክስረት
የሚጣራ‘ኮ ነው ወደአዛብ እሳት!”
ብለው የሚሰብኩ ዶክተር ረቢዕ ናቸው
የሱና ጠላቶች የሚቀጥፉባቸው !
ያ ሰላም!
አሁንማ ነቃን !!!!!
አልሐምዱሊላህ