Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ሂጃብና ‪#‎ሃያዕ‬ ‪#‎ለሙስሊም‬ ‪#‎ሴት‬ ‪#‎ከዝሙት‬ ‪#‎ፊትና‬ ‪#‎የምትከላከልበት‬ ‪#‎ጋሻዋ‬ ‪#‎ነው‬።

'by Zikra Bint  Ilyas

ሂጃብና #ሃያዕ #ለሙስሊም #ሴት #ከዝሙት #ፊትና #የምትከላከልበት
#ጋሻዋ #ነው። 

ሀያዕ ለሙስሊሟ ሴት የውበትና የጨዋነት
መገለጫዋ ነው። ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው። ሀያዕ ከልቧ
ከተፋቀ ሂጃብ ከአካልዋ ይገፈፋል። ለዝሙት ትጋለጣለች።
ለደመነፍስ ስሜት ትገዛለች።
ከሂጃብ ወጣች ማለት አጥር እንደሌለው ቤት ነው። ማንም
ሰው ዘው ብሎ ከመግባት የሚያግደው የለም! ሂጃብ አንዱ
የሀያዕ መገለጫ ነው ሀያዕ ከልብ ካለ ሰውነትም ራሱን
ከማራቆት ሀያእ ያደርጋል ይሰተራል በእሷ መሰተርም ሌሎች
ከወንጀል ይሰተራሉ። ሂጃብ ዋናው ግብ ከወንጀል ራስንም ሆነ
ሌሎችን መጠበቅ ነው::
ለዛም ነው ጌታችን:-
«,,,,,,,,,,,,,,ከመከናነቢያወቻቸው(ከላይ ልብሶቻቸው) በላያቸው
ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች)
እንዳይደፈሩ ለመሆን በጣም የቀረበ ነው » ቁርዐን (33፥59)
በማለት በባለጌዎች እንዳይደፈሩ አንዱ ምክንያት መሆኑን
የገለፀልን። ሂጃብ ለሴት ልጅ የኢማኗ መስታውት፣ የዲኗ
ነፀብራቅ ነው።
ያለ ሂጃብ ኢማን ማለት ያለ ንብ ማር መጠበቅ ነው። ሂጃብ
በለብስን ቁጥር የራሳችን ኢማን ብቻ ሳይሆን የሙስሊም
ወንድሞቻችን ኢማን ይጨምራል።
ከሂጃብ ሌላውና ዋናው ነገር በመልበስና ሂጃብን ሸሪአዊ
አለባበሱን ጠብቆ መታገስ አንዱ ነው። ውዷ እህቴ ዛሬ ሂጃብ
መልበስ እንደ ፋርነትና አለመሰልጠን የሚቆጠርበት ጊዜ ላይ
ያንቺ ሂጃብ መልበስ እንግዳ የሚሆንባቸው ብሎም
እንድታወልቂና እንድትራቆቺ የሚገፈፉሽ ሰዎች በዝተዋል  ከአንቺ  የሚጠበቀው  ተግሰሽ   የፈጣሪሽን  ትዛዝ  ማክበር  ነው  በሂጃብሽ  መፅናት  ነው

ስለ አንቺ  ስለ አለባበስሽ  ስለ  ድምፅሽ  ስለ  ሀይድ   ስለ አረማመ ድሽ  ማወቅ ሰለ ሂጃብሽ ስለ ኒቃብሽ  ወ ዘ ተ  ማወቅ  ትፍልጊያለሽን

https://m.facebook.com/tenbihat
 

 ይህን  ፔጅ  ስለ አንቺ ሁሌ ያስተምራል  ከአንቺ የሚጠበቀው likeአድረጎ ትምህርቶችን  መከተተል  እራስሽን  መቀየር  ባረከለሁ  ፊኪ'
by Zikra Bint Ilyas
ሂጃብና ‪#‎ሃያዕ‬ ‪#‎ለሙስሊም‬ ‪#‎ሴት‬ ‪#‎ከዝሙት‬ ‪#‎ፊትና‬ ‪#‎የምትከላከልበት‬
‪#‎ጋሻዋ‬ ‪#‎ነው‬
ሀያዕ ለሙስሊሟ ሴት የውበትና የጨዋነት
መገለጫዋ ነው። ሀያዕ የኢማን ግማሽ ነው። ሀያዕ ከልቧ
ከተፋቀ ሂጃብ ከአካልዋ ይገፈፋል። ለዝሙት ትጋለጣለች።
ለደመነፍስ ስሜት ትገዛለች።
ከሂጃብ ወጣች ማለት አጥር እንደሌለው ቤት ነው። ማንም
ሰው ዘው ብሎ ከመግባት የሚያግደው የለም! ሂጃብ አንዱ
የሀያዕ መገለጫ ነው ሀያዕ ከልብ ካለ ሰውነትም ራሱን
ከማራቆት ሀያእ ያደርጋል ይሰተራል በእሷ መሰተርም ሌሎች
ከወንጀል ይሰተራሉ። ሂጃብ ዋናው ግብ ከወንጀል ራስንም ሆነ
ሌሎችን መጠበቅ ነው::
ለዛም ነው ጌታችን:-
«,,,,,,,,,,,,,,ከመከናነቢያወቻቸው(ከላይ ልብሶቻቸው) በላያቸው
ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች)
እንዳይደፈሩ ለመሆን በጣም የቀረበ ነው » ቁርዐን (33፥59)
በማለት በባለጌዎች እንዳይደፈሩ አንዱ ምክንያት መሆኑን
የገለፀልን። ሂጃብ ለሴት ልጅ የኢማኗ መስታውት፣ የዲኗ
ነፀብራቅ ነው።
ያለ ሂጃብ ኢማን ማለት ያለ ንብ ማር መጠበቅ ነው። ሂጃብ
በለብስን ቁጥር የራሳችን ኢማን ብቻ ሳይሆን የሙስሊም
ወንድሞቻችን ኢማን ይጨምራል።
ከሂጃብ ሌላውና ዋናው ነገር በመልበስና ሂጃብን ሸሪአዊ
አለባበሱን ጠብቆ መታገስ አንዱ ነው። ውዷ እህቴ ዛሬ ሂጃብ
መልበስ እንደ ፋርነትና አለመሰልጠን የሚቆጠርበት ጊዜ ላይ
ያንቺ ሂጃብ መልበስ እንግዳ የሚሆንባቸው ብሎም
እንድታወልቂና እንድትራቆቺ የሚገፈፉሽ ሰዎች በዝተዋል ከአንቺ የሚጠበቀው ተግሰሽ የፈጣሪሽን ትዛዝ ማክበር ነው በሂጃብሽ መፅናት ነው
ስለ አንቺ ስለ አለባበስሽ ስለ ድምፅሽ ስለ ሀይድ ስለ አረማመ ድሽ ማወቅ ሰለ ሂጃብሽ ስለ ኒቃብሽ ወ ዘ ተ ማወቅ ትፍልጊያለሽን
https://m.facebook.com/tenbihat