Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ተመልከቱ! ሕንድ ሃገር የሚገኘው የጀምዓቱ ተብሊጝ (ለ3 ቀን፣ ለ40 ምናምን ቀን ገድበው በ‘ዳዕዋ’ ስም አካባቢያቸውን ለቅው የሚሄዱት ሰዎች ጀምዐ) የፈታዋ ድረ–ገፃቸው ላይ .................

'‎ተመልከቱ!
ሕንድ ሃገር የሚገኘው የጀምዓቱ ተብሊጝ (ለ3 ቀን፣ ለ40 ምናምን ቀን ገድበው በ‘ዳዕዋ’ ስም አካባቢያቸውን ለቅው የሚሄዱት ሰዎች ጀምዐ) የፈታዋ ድረ–ገፃቸው ላይ የሚከተለውን ጥያቄ ተጠይቀው በአቂዳቸው መሰረት የመለሱት መልስ ። (ከታች ምስሉ ላይ የሚታየው በትርጉም) 

1) አላህ ሁሉም ቦታ ይገኛል? 
2) አላህ በተመሳሳይ ጊዜ ሁሉም ቦታ አለን?
3) አላህ በሁሉም ነገር ውስጥ ተገኚ ነው? ይገኛል? 

መልስ ከተብሊጞች ኦፊሺያል የፈታዋ ድረ ገፅ
1) አዎ አላህ ሁሉም ቦታ አለ
2) አዎ አላህ በተመሳሳይ ጊዜ ሁሉም ቦታ ይገኛል
3) አዎ አላህ ሁሉም ነገር ውስጥ ይገኛል

—————————
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
ያ ጀመዐ! ይሄ አላህ በሁሉም ቦታ አለ የሚለው አቂዳ “ወህደተል ውጁድ” በመባል የሚታወቅ ሃይለኛ የኩፍር እምነት ነው!  ዑለማዎች ክፋቱን ሲገልፁ “ክርስቲያኖች አላህ በኢሳ ዛት ላይ ብቻ አርፋል ይበሉ እንጂ እንደነዚህ ሙስሊም ነን ባይ ወህደተል ውጁድ እምነት ተከታዮች ሁሉም ቦታ ነው አላሉም! በዚህም የነዚህ ሰዎች ክህደት ከነሷራዎች ያየለ ነው!” አላህ እንደልቅናው ከአርሽ በላየ እንጂ በሁሉም ቦታ (ሽንት ቤት ውስጥም ፣ ከርከሮ ውስጥም አይገኝም!  .... ወላሂ ይሄን ስፅፈው እንኳን ይዘገንነኛል)  አላህ በዕውቀቱ ሁሉንም ያካባል ነገር ግን በዛቱ ከአርሽ በላይ ነው ይሄን የምንለው ከመሬት ተነስተንም አይደለም ። እራሱ አላህ በቁርአኑ ላይ በማያሻማ መልኩ ግልፅ አድርጎን እንጂ ... 
እንዲህም ብሎ ..
(الرحمن على العرش استوى)
(አዛኙ ከአርሽ በላይ ከፍ አለ) 
[ሱረቱል ጧሃ 5) 

አላህ ከጥመት ይጠብቀን‎'
ተመልከቱ!

አላህ ከጥመት ይጠብቀን

Post a Comment

0 Comments