Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

~~ የሱና ብርሃን ~~ www.sunnahlight.com

~~ የሱና ብርሃን ~~
www.sunnahlight.com
ቁርአንና ሀዲስ በአግባቡ ሰንቃ፤
ከቡድንተኝነት ጠባብ መንገድ ርቃ፤
ከመጤዉ በሽታ ከቢድኣ አስጠንቅቃ ፤
ልትፈይድ ሙስሊሙን ተዉሂድን አስታጥቃ፤
ብቅ አለች በይፋ ብርሃን የሱናዋ፤
የፊቂህ የዓቂዳ የዕዉቀት ገበታዋ፤
በጌታችን ፈቃድ የዲን ገበያዋ።
ከቁርዓን ከሀዲስ ከሱና ዕዉቀት ጋራ፤
የምርጥ ዑለሞችን ፈተዋዎች አጣምራ፤
የሱና ብሃኗ የሰለፎች ጮራ፤
ብቅ አለች ዘንድሮ መልካሙን ልትሰራ።

Post a Comment

0 Comments