Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

እኔ እንዲህ ታየኝ Gtm

እኔ እንዲህ ታየኝ
የቢዳዓ ነገር ከንግዲህ ሊያበቃ
የሱና ብርሃን ጮራዋን ፈንጥቃ
በተውሂድ ተውባ አለማችን ደምቃ
እኔስ ይታየኛል ህይወት ተቀይራ
ሀቅ በምድር ላይ ዳግም ሲያንሰራራ
የሱና ሞገዱ መዓበል ተነስቶ
ኹራፋት ቢዳኣን ጠራርጎ አጥፍቶ
በተውሂድ ታንፆ መጪው ትውልዳችን
እኔስ ይታየኛል አምሮበት ዲናችን
አዳዲስ ፈጠራ ውሸት ፍልስፍና
ተንሸራቶ ወጥቶ ከኡማው ልቦና
ቦታውን ይይዛል ተውሂድ እና ሱና
★★★★★★★★★★★
إن شاء الله !!!!!!!
!!!!!!!!!!!!

Post a Comment

0 Comments