Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ገይብ አውቃለሁ ባይነትና ከዚህ ጋር የተያያዙ ነጥቦች

'‎󾁂ገይብ አውቃለሁ ባይነትና ከዚህ ጋር የተያያዙ ነጥቦች󾁂

የሩቅ ምስጢር “ገይብ” ማለት ከሰዎች አዕምሮና እይታ የተሰወረ ነገር ሲሆን አሁን ያለ፣ ያለፈ ወይም የወደፊት ነገር ሊሆን ይችላል፡፡
ይህ የአላህ መለያ በመሆኑ ከሱሌላ ማንም ሊያውቀው አይችልም 
አላህ እንዲህ ይላል፦

قُل لَّا يَعْلَمُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ 

«በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ሩቅን ምስጢር አያውቅም፡፡ ግን አላህ (ያውቀዋል)፡፡›› (አል ነምል 65) 

لَهُ غَيْبُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ 

«አላህ የቆዩትን ልክ ዐዋቂ ነው» በላቸው፡፡ (አል ከህፍ 26)

عَالِمُ الْغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ الْكَبِيرُ الْمُتَعَالِ 

‹‹ሩቁንና ቅርቡን ዐዋቂ ታላቅ የላቀ ነው፡፡›› (ረዕድ 9)

የሩቅ ምስጢርን ከአላህ በቀር ሌላው ይቅርና የቅርብ መልአክም ሆነ የተላከ ነብይ የሚያውቅ የለም፡፡ አላህ ስለ ኑህ ሲናገር እንዲህ ይላል፦

وَلَا أَقُولُ لَكُمْ عِندِي خَزَائِنُ اللَّهِ وَلَا أَعْلَمُ الْغَيْبَ 

«ለእናንተም እኔ ዘንድ የአላህ ግምጃ ቤቶች አልሉ ሩቅንም ዐውቃለሁ አልላችሁም (አላቸው)፡፡ ›› (አል ሁድ 31)

ስለ ሁድ ሲናገርም እንዲህ ይላል፦

قَالَ إِنَّمَا الْعِلْمُ عِندَ اللَّهِ وَأُبَلِّغُكُم مَّا أُرْسِلْتُ بِهِ 

«ዕውቀቱ አላህ ዘንድ ብቻ ነው፡፡ ያን በእርሱ የተላክሁበትንም አደርስላችኋለሁ›› አላቸው፡፡ (አል አህቃፍ 23)

አላህ ለነብዩ ሙሐመድም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብሏል፦

قُل لَّا أَقُولُ لَكُمْ عِندِي خَزَائِنُ اللَّهِ وَلَا أَعْلَمُ الْغَيْبَ 

«ለእናንተ የአላህ ግምጃ ቤቶች እኔ ዘንድ ናቸው አልልም፡፡ ሩቅንም አላውቅም፡፡›› በላቸው፡፡ (አል አንዓም 5ዐ) 

وَعَلَّمَ آدَمَ الْأَسْمَاءَ كُلَّهَا ثُمَّ عَرَضَهُمْ عَلَى الْمَلَائِكَةِ فَقَالَ أَنبِئُونِي بِأَسْمَاءِ هَؤُلَاءِ إِن كُنتُمْ صَادِقِينَ *  قَالُوا سُبْحَانَكَ لَا عِلْمَ لَنَا إِلَّا مَا عَلَّمْتَنَا إِنَّكَ أَنتَ الْعَلِيمُ الْحَكِيمُ 

‹‹አደምንም ስሞችን ሁሏንም አስተማረው፡፡ ከዚያም በመላእክት ላይ (ተጠሪዎቹን) አቀረባቸው፡፡ «እውነተኞችም እንደኾናችሁ የነዚህን (ተጠሪዎች) ስሞች ንገሩኝ» «ጥራት ይገባህ፤ ከአስተማርከን ነገር በስተቀር ለኛ ዕውቀት የለንም፡፡ አንተ ዐዋቂው ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህና» (አሉ)፡፡ (አል በቀራህ 31-32)

ይህ ሆኖ ግን አላህ ለተወሰኑ ፍጡሮች ከስውር ዕውቀቶች የተወሰነ በራዕይ ሊያሳውቂቸው ይችላል፡፡ ለምሳሌ አላህ እንዲህ ብሏል፦

عَالِمُ الْغَيْبِ فَلَا يُظْهِرُ عَلَى غَيْبِهِ أَحَدًا
إِلَّا مَنِ ارْتَضَى مِن رَّسُولٍ فَإِنَّهُ يَسْلُكُ مِن بَيْنِ يَدَيْهِ وَمِنْ خَلْفِهِ رَصَدًا
لِّيَعْلَمَ أَن قَدْ أَبْلَغُوا رِسَالَاتِ رَبِّهِمْ وَأَحَاطَ بِمَا لَدَيْهِمْ وَأَحْصَى كُلَّ شَيْءٍ عَدَدًا 

«(እርሱ) ሩቁን ምስጢር ዐዋቂ ነው፡፡ በምስጢሩም ላይ አንድንም አያሳውቅም፡፡ከመልክተኛ ለወደደው ቢኾን እንጅ (ለሌላ አይገልጽም)፡፡ እርሱም ከስተፊቱም ከስተኋላውም ጠባቂዎችን ያደርግለታል፡፡ እነርሱ ዘንድ ባለው ነገር ዕውቀቱ የከበበና ነገሩንም ሁሉ በቁጥር ያጠቃለለ ሲኾን የጌታቸውን መልክቶች ያደረሱ መኾናቸውን ያውቅ ዘንድ (ጠባቂ ያደርጋል)፡፡›› (አል ጂን 26-28)

ይህ ግን አንፃራዊ ነው:: ማለትም “ገይብ” ከማያውቁት ሰዎች አንፃር ነው፡፡ በጥቅሉ ገይብ (የሩቅ ምስጢር) ከአላህ ውጭ ማንም ሊያውቀው አይችልም፡፡

በመሆኑም እያንዳንዱ ሙስሊም የሩቅ ምስጢር አውቃለው በማለት በሀሰት በማጭበርበር እራሳቸ ጠመው ሌላውን የሚያጠሙ ድግምተኞችንና ኮከብ ቆጣሪ የመሳሰሉ ዋሾዎችን ሊጠነቀቅ ይገባል::

http://www.facebook.com/emnetihintebiq‎'

http://www.facebook.com/emnetihintebiq

Post a Comment

0 Comments