Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

በዲናችን ጉዳይ ከቁርአን በላይ አሚር አለን? ከረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም በላይ አዛዥ አለን ???

'በዲናችን ጉዳይ  ከቁርአን በላይ አሚር አለን? ከረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም በላይ አዛዥ አለን ???

☞ ዛሬ በጠዋቱ  በርካታ ፁሁፎች አሚርን ስለ መታዘዝ  ያትቱ ነበር እኔም በበኩሌ የሚከተለውን ማለት ወደድኩ 

ውድ የኢስላም ልጆች አሠላሙ አለይኩም 
አላህ ሡብሀነሁ ወተአላ በተከበረው ቃሉ እኔዲህ ይላል 
"እናንተ አማንያን ሆይ አላህ እና መልዕክተኛውን ታዘዙ የምትሠሙም ስትሆኑ ጀርባችሁን ሠጥታችሁ አትዙሩ "

☞ ይህን መሠል አናቅፆች በርካታ ከመሆናቸውም ጋር በተደጋጋሚ በተለያዩ አጋጣሚዎች እንሠማቸዋለን በተለያዩ ተወርዋሪ ፅሁፎች ላይ ተፅፎ እናነባለን    ሆኖም አላህ በጥበቡ መርጦ የሾመልንን አሚር  (ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምን)  ከመታዘዝ ይልቅ ማንነታቸውን በወል የማናውቃቸውን ግለ ሠቦች መታዘዝ መርጠናል ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ያዘዙትን ከመታዘዝ የከለከሉትን ከመከልከል አሉባልታ እና መሠል ነገሮች ይይዙናል የሾምነውን ለመከተል ግን የሚያግደን አንዳችም ነገር የለም እውን በዚህ መልኩ አላህ ፍትህን ያሰፍናል?  በዚህ መንገድ ላይ መጨረሻችን ያምራል?  

☞ ትላንት ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሡሪህን አሣጥር ሲሉህ ምንድን ነበር የከለከለህ?  የክብር ጉዳይ?  የሠዎች እይታ?  ሼም?  … ንገረኛ ምንድን ነበር?   ዛሬስ ምን ተገኘ?  ትላን ከመልዕክተኛው ትዕዛዝ ያገደህ የክብር ጉዳይ የት ሔዶ ነው እንደ ህፃን በአፉፋ የሚያጃጅልህ? ለምን ማንነታቸውን የማታውቃቸው  ግለ ሠቦቹ ትዕዛዝ የሠዎች እይታ አላገደህም? ከመሬት ስትንከባለል ለምን ሼም አልያዘህም? ግን ፂምህን ከመቁረጥ እና ሡሪህን ከመጎተት ወኔ አገኘህ አይደል?  ምክንያቱም አሚርህ አላዘዘህማ?  

☞ አንቺስ!  ሂጃብሽን ልበሺ ብለው ሢመክሩሽ ከመልበስ  ምን ከልክሎሽ ነበር ፀጉርሽን ለቀሽ  ተወጣጥረሽ የሔድሽ?  ስልጣኔ ወይንስ ስይጣኔ?  እና…  ዛሬስ ምን አገኘሽ?  ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ላንቃ እስኪበጠስ ሚጮህው?ምንስ አጊንተሽ ነው በሶፍት እና በወረቀት የምትጃጃይው?የአሚር ትዕዛዝ ነው??  ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ያዘዙትንስ ማን ይስራው? ሒጃብሽንስ ማን ይልበስልሽ?  ወይንስ እሡንም አሚር ያልሻቸው  እንደ ሣምንታዊ መርሀ ግብር ይዘዙት?  

አፉፋ የመልቀቅ ፣ የወረቀት ፣የመበርከክ ፣ የመተኛት ሣምንት ፣ ስልክ የማጥፋት ሣምንት   እያለ  ሢያዝህ እንደሠማህው 

የሠላት ሣምንት ፣ የሡሪ ማሣጠር ማሣጠር ሣምንት ፂም የማሣደግ ሣምንት እያለም እንደ መርሀግር እስኪያወጣ እየጠበከው ነው?

☞ ወንድም አለም ሆይ! እህት አለም ሆይ ይህን ክስተት ስሙት 

አድይ ኢብኑ ሀተም ወደ ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ዘንድ ከወርቅ የተሠራ መስቀል አድርጎ ይመጣል ነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም "ይህንን ጣኦት ጣል "አሉትና "ቀሳውስቶቻቸውን እና ሊቃውንቶቻቸውን አምላክ አድሮገው ያዙ " የሚለውን የቁርአን አንቀፅ ሢያነቡ አደይ  "አንገዛቸውም እኮ "ሢል " አላህ ሀራም ያደረውን ሀላል ሢያደርጉ ሀላል ትሉ የለ? አላህ ሀላል ያደረገውን ሀራም ሢሉ እናንተም ሀራም  ትሉ የለ?" ሢሉ  "አዎ " በማለት ሢመልስ "እነሡን ማምለክ ማለት ይህ ነው "አሉት 

 ☞ ወንድም አለም!  የሀዲሡን መልዕክት ሣትረዳው አልቀረህም ረሡልን ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም መታዘዝ ትተህ ሌላን መታዘዝህ በእስልምናህ ላይ ችግር ሊፈጥር እንደሚችል ሣታስተውል አልቀረህም 

☞   አንቺስ ይህን ነብያዊ ንግግር  ስምተሽዋል?  ሀሣብንስ ተረድተሽዋል?  ለኢስላም ብዬ ነው ብለሽ እስልምናን ለመራቅ ዳር ዳር እያልሽ እንደሆነ ተረዳሽ?

★ ሚስጥሩ ያለው ከመረዳታችን እና ከመገንዘባችን  አይለም ከተገነዘብን ቡሀላ የምንወስደው እርምጃ ጋር ነው! 

 ንግግሬን በዚህ ሀዲስ ልቋጭ
"አንዳቹ ስሜቱ እኔ ላመጣሁት ነገር ተከታይ እስካልሆነ ድረስ እምነቱ የተሟላ አይሆንም " 

በዚህ ሀዲስ መሠረት ልንከተለው የሚገባው ነፍስያችን አሚር ብላ ያጨችውን ሣይሆን ከሀያሉ አላህ ዘንድ የተመረጠልንን መልዕክተኛ ነው!!!!

አላህ በሠማነውም በተናገርነውም የምንሠራ ያድርገን'

አላህ በሠማነውም በተናገርነውም የምንሠራ ያድርገን