ሰርጎን በኢስላማዊ ዲጄ????
አጂብብብብ....
ያ ረብ ከፈተና ጠብቀን!!
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን!
======================
በሰሀቦች ዘመን አንድ ጥሩ ድምፅ የተሰጠውና በየሰርግ ቤቱ እየሄደ የሚዘፍን የሚያስጨፍር ሰው ነበር:: የሰውየው ድምፅ በጣም ያምራል ይማርካልም እናም በዚሁ ስራው ራሱን ያስተዳድራል ገንዘብም ይሰበስባል::
ከእለታት ባንዱ ቀን ሰርግ ቤት ውስጥ ማይክ ጨብጦ እያስጨፈረ ባለበት ሰአት አንድ እድሜያቸው የገፋ ታላቅ ሰሀቢይ በአካባቢው ያልፋሉ:: ለአፍታ ቆም አሉና <ምን አለ ይሄን ድምፁን ለቁርዐን በተጠቀመው ኖሮ> አሉና ጉዞ ቀጠሉ:: ትዕይንቱን ከመድረክ ሆኖ ይከታተል የነበረው ይሄ ዘፋኝ በፍጥነት ከመድረኩ ወርዶ ወደ ሰዎቹ ሄደና አሁን ያለፈው ሽማግሎ ምንድነው ያለው? ብሎ ጠየቀ:: <ምናለ በዚ ድምፁ ቁርአን በቀራበት...> ብሎ ሄደ ሲሉት ሰውየው ማይኩን ወደዛ ወርውሮ እያለቀሰና አላህን ይቅርታ እየጠየቀ ወደ ሰሀባው አቅጣጫ በፍጥነት አመራ!!
======================
አጂብብብብ..!!!!

ያ አላህ....
ፈተና ላይ አትጣለን!
0 Comments