Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሠላት አሠጋገድ part 6

‎7 በመቀጠል ግንባሩን ከሡጁድ "አላሁ አክበር " በማለት ቀና ያደርጋል በሁለት ሡጁዶች መካከል ይቀመጣል

☞ የአቀማመጡ ሁኔታ ስዕል 1 እና 2 ላይ ያለው የተሣሣተ አቀማመጥ ነው ስዕል ቁጥር 3 ላይ ያለው ትክክለኛ አቀማመጥ ነው  

☞ በሁለት ሡጁዶች መካከል ይህን ይበል

ﺭﺏ ﺍﻏﻔﺮ ﻟﻲ 

አንድ ግዜ ማለቱ ዋጂብ ነው በዊትር በዊትር መጨመሩ ሡና ነው

☞ በሚቀመጡበት ወቅት እጆችን ጭን ላይ ማስቀመጥ ስዕል ቁጥር 4 ይመልከቱ.

☞ ለሁለተኛው ሡጁድ አላሁ አክበር በማለት ከወረደ ቡሀላ መጀመርያ የሠራውን ይሠራል

ይቀጥላል‎
7 በመቀጠል ግንባሩን ከሡጁድ "አላሁ አክበር " በማለት ቀና ያደርጋል በሁለት ሡጁዶች መካከል ይቀመጣል

ይቀጥላል