Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

ካርቱኒስቶችን መግደል ?

ካርቱኒስቶችን መግደል ?
ጠያቂ ፦ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ የካርቱን ምስል እየሳሉ የሚያሰራጩ ዝነኛ ካፊሮችን (ካሃዲዎችን) መግደል ይቻላልን ?
ሸይኽ ሳሊህ አል ፈውዛን ፦
ይህ ትክክለኛ መንገድ አይደለም ። ግድያ ትክክለኛ መንገድ አይደለም ። ይህ እንደውም (ኩፋሮች) ሙስሊሞች ላይ የበለጠ መጥፎና ጥላቻ ያላቸው እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል ። ግን እነሱን (ኩፋሮች) የበለጠ የሚጎዳቸው ለማምታቻዎቻቸውን መልስ መስጠትና እነሱን (በማስረጃ) (ዕምነታቸው ልክ አለመሆኑን) ማጋለጥ ነው ። እና ለሙስሊም መሪዎች በእጅም ይሁን በመሳሪያ በአላህ መንገድ ላይ ለመታገል አጋርነትን ማሳየት ነው ። (ይህ ነው ኩፋሮችን የሚጎዳቸው)