Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

የሠላት አሠጋገድ part 4

‎5 በመቀጠል ጭንቅላቱን ከሩኩእ ከፍ  ያደርጋል 

☞ የእጆች ሁኔታ አሁንም ከተክቢረተል ኢህራም ጋር ተመሣሣይ ነው ስዕል ቁጥር 2 ይመልከቱ 

☞ ስዕል ቁጥር 1 ያለው ስህተት ነው

☞ ከሩኩእ ሢነሣ
ﺳﻤﻊ ﺍﻟﻠﻪ ﻟﻤﻦ ﺣﻤﺪﻩ 
☞ ተነስቶ ተስተካክሎ ከቆመ ቡሀላ 
ﺭﺑﻨﺎ ﻟﻚ ﺍﻟﺤﻤﺪ 
ይበል

☞ ከሩኩእ ከተነሣ ቡሀላ የቀኝ እጅን በግራ እጅ ላይ ደርቦ እደረት ላይ ማኖር ሡና ነው,

ይቀጥላል‎
5 በመቀጠል ጭንቅላቱን ከሩኩእ ከፍ ያደርጋል
☞ የእጆች ሁኔታ አሁንም ከተክቢረተል ኢህራም ጋር ተመሣሣይ ነው ስዕል ቁጥር 2 ይመልከቱ
☞ ስዕል ቁጥር 1 ያለው ስህተት ነው
☞ ከሩኩእ ሢነሣ
ﺳﻤﻊ ﺍﻟﻠﻪ ﻟﻤﻦ ﺣﻤﺪﻩ
☞ ተነስቶ ተስተካክሎ ከቆመ ቡሀላ
ﺭﺑﻨﺎ ﻟﻚ ﺍﻟﺤﻤﺪ
ይበል
☞ ከሩኩእ ከተነሣ ቡሀላ የቀኝ እጅን በግራ እጅ ላይ ደርቦ እደረት ላይ ማኖር ሡና ነው,
ይቀጥላል