Header Ads Widget

Ticker

6/recent/ticker-posts

መዘጋጀት ግድ ነው ለማይቀርበት ጉዞ።

መዘጋጀት ግድ ነው ለማይቀርበት ጉዞ።
መዘጋጀት ማለት ግን በምን እንደሆነ ጠንቅቀን ማወቅ ግድ ይለናል።
የሚቀጥለው አለም ጉዞ ከባድ ስንቅ የሚፈልግ ሲሆን፣ ስንቁ ደግሞ ለአላህ ብሎ የተሰራ ስራ፣ የነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሱና ገጥሞ የተገኘ፣ የሰለፎችን አረዳድ ያቆራኘ ሆኖ መገኘት ግድ ይለዋል አለበለዚያ ኪሳራ ነው።
አላህ እሱን በመታዘዝ ለአኸይራ እንድንዘጋጅ እንዲህ ሲል ይነግረናል
اسْتَجِيبُوا لِرَبِّكُمْ مِنْ قَبْلِ أَنْ يَأْتِيَ يَوْمٌ لَا مَرَدَّ لَهُ مِنَ اللَّهِ ۚ مَا لَكُمْ مِنْ مَلْجَإٍ يَوْمَئِذٍ وَمَا لَكُمْ مِنْ نَكِير
ለእርሱ መመለስ የሌለው ቀን ከአላህ ከመምጣቱ በፊት ለጌታችሁ ታዘዙ።
በዚያ ቀን ለናንተ ምንም መጠጊያ የላችሁም። ለእናንተም ምንም መካድ የላችሁም።
አላህ ትክክለኛ ዝግጅት ከሚዘጋጁት ያድርገን።